ብሶት የወለደው (ዳዊት )
ብሶት የወለደው
ዳዊት
እንዲህም ይባላል እኮ … ለመኖር ያለህን ፍላጎት ለሞት ስታጋራት (ስታካፍላት) ያን ጊዜ እውነቱን መናገር ትጀምራለህ(ሽ)። ይህ አባባል ከተጠናወተኝ ተሰነባብቷል፣ ኧረ ቆይቶአል። የለም ዛሬ በግጥም ልሞክር … ”ብሶት የወለደው ጀግናው የአጋዚ ሠራዊት ደርግ ሲጠቀምበት የነበረውን የሬድዮ ጣቢያን ዛሬ ተቆጣጥሮታል። ግንቦት 20 ሺ ዘጠኝ መቶ 83 ዓ.ም.” ስንቶታችን ይሆን ይህን ቃል በወልጋዳ አማርኝ ቀኑን ሙሉ ሲያላዝንብን ጆሮአችንን ደፍነን የሰማነው … እኔ እንጃ! እኔ ግን አንዱ ነኝ።
ብሶት የወለደው ደደቢት የተቀናጀው
ብረት ሳይጨበጥ ነበሩ አምስት ሰው
ብሶት ለማራገፍ ተከዜን ሲጠጉ
ደግሞ ሰባት ሆኑ ሁለቱን አስጠጉ ሙሉውን አስነብበኝ ...
ክንፈ ሚካኤል ( 


