መስዋዕትነትና ክብር (አበበ ንጉሤ)

መስዋዕትነትና ክብር

አበበ ንጉሤ

እዚህ ፈረንጅ ሀገር ከመጣሁ ሰነበትሁ፣

ክፉንም ደጉንም ሁሉን ተመለከትሁ።

ደሞ ጠዋት ማታ ምላሴን አርዝሜ

ከ”ላሊበላ” ይበልጥ አንደበቴን ስዬ

በእናት ሀገሬ ላይ ውግዘት አበዛለሁ

ለርኩም ሥራዎቼም ደጋፊ አብዝቻለሁ። ሙሉውን አስነብበኝ ...

ፍትህን ፍለጋ (ጌታቸው አበራ)

ፍትህን ፍለጋ

(ለአበራ የማነአብ)

ጌታቸው አበራ

(ግጥሙን በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)

ርግብ ሆነህ በረህ ...፣

አድማስን አቋርጠህ፣

ለሠላም፣ ለፍትህ፣ ለህዝብ ክብር ስትል፣

በዘምባባ ቀንበጥ ጠመንጃን ልታስጥል፣

ጠመንጃ አምላኪዎች በፍርሃት ሲርዱ፣

ያገዱህ መስሏቸው ከቆራጥ ትግልህ መስክ፣

በፈሪ ልባቸው ተናንቋቸው እልክ፣

አወረዱህ አሉ? ከርቸሌ ወህኒ ቤት፣

የነርሱ መኖሪያ መሆን ወዳለበት! ሙሉውን አስነብበኝ ...

ሙያ ሲጋለጥ! (ዳግማዊ ዳዊት)

ሙያ ሲጋለጥ! (መልካም አዲስ ዓመት)

ዳግማዊ ዳዊት This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

ውዷ ባለቤቴ - እመይቴ ስንዱ

አበደች ለየላት - አለሽ ሴቱ ወንዱ፤

ዛሬ በአዲስ ዓመት - ዛሬ በበዓሉ

ያቀረብሸው ድግስ - ምስክር ነው አሉ። ሙሉውን አስነብበኝ ...