"አስፈረምናት" አሉ?
"አስፈረምናት" አሉ?
ፓራጎን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)
ስሟን እንኳን መጥራት እያሳቀቃቸው
‘ሴትዮዋ’ እያሉ ሁሌ ማንሳታቸው
ግልጽ ነበር እኮ በእኛዋ ሳን ሱቺ መጨናነቃቸው
ጀግናዋ ብርቱካን እንቅልፍ አሳጥታ እንዳስቃዠቻቸው።
ሙሉውን አስነብበኝ ..."አስፈረምናት" አሉ?
ፓራጎን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)
ስሟን እንኳን መጥራት እያሳቀቃቸው
‘ሴትዮዋ’ እያሉ ሁሌ ማንሳታቸው
ግልጽ ነበር እኮ በእኛዋ ሳን ሱቺ መጨናነቃቸው
ጀግናዋ ብርቱካን እንቅልፍ አሳጥታ እንዳስቃዠቻቸው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ዛሬም ”ቃሌን” ብለሽ
አሥራደው (ከፈረንሣይ)
ሞትን አትጠብቂ ባልጋ ላይ ተኝተሽ፤
ሜዳ ላይ ግጠሚው ፈረስሽን ’ቼ!’ ብለሽ፤
አጉል መደበቂያ አትፈልፍይ ዋሻ፤
ድንገት መሸሸጊያ አትፈልጊ ጢሻ፤
አትስበሪ አንገትሽን ግንባርሽ ዞር አይበል፤
ሙሉውን አስነብበኝ ...ሕብረቱን እናጥብቅ!
ወለላዬ (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)
ማሳጠር እንድንችል የወያኔን ዕድሜ፣
ምን ማድረግ አለብን? ተናገር ወንድሜ?
እህቴም ድምፅሽን አሰሚ እንማከር፣
ምንድነው ሃሳብሽ ለገጠመን ችግር?
ይህንን የምለው የሀገሬ ጉዳይ፣
ስላሳሰበኝ ነው ከምንግዜም በላይ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...እሁድ ጠዋት ተጠራርተው
ጥቂት ሰዎች ተሰባስበው
ቁጭ አድርገው መርዶ አረዱኝ
”ዘሃራ ቤይሩት ሞተች” አሉኝ
እኔ ምንድነኝ ለዘሃራ
ብዬ ነገሩን ሳጣራ
ለካስ ልጄ - ሣራ ብሩ
ሆና ኖሯል - ዘሃራ ኑሩ
ሙሉውን አስነብበኝ ...