ያኔ (ካሣ በ. በላይ)
ያኔ
ካሣ በ. በላይ
መርሳትስ ብጀምር አርጅቼ ጃጅቼ
አንድ ዘፈን ባስታውስ ሌሎቹን ረስቼ
በተሰበረ ድምፅ ያንን ባንጎራጉር
ነግቶ እስኪመሽም እእ ... ህህ ... ምም... ስል ብውል ሙሉውን አስነብበኝ ...
ያኔ
ካሣ በ. በላይ
መርሳትስ ብጀምር አርጅቼ ጃጅቼ
አንድ ዘፈን ባስታውስ ሌሎቹን ረስቼ
በተሰበረ ድምፅ ያንን ባንጎራጉር
ነግቶ እስኪመሽም እእ ... ህህ ... ምም... ስል ብውል ሙሉውን አስነብበኝ ...
ማነሽ
ሚሊዮን ጎሣዬ
ገደል ላይ ያለሽው ማሚቱ
ድምፀ ሰረቅራቃይቱ
ሙሉውን አስነብበኝ ...ሀገሬ ናፍቆኝ ሄጄ
ለካስ ሀገሬ አይደለም ወዳጄ
መልኬን አትኩረው እያዩኝ
ቋንቋዬን በትክክል እየሰሙኝ
'ዘርህ ምንድነው?' ብለው ጠየቁኝ
ሙሉውን አስነብበኝ ...ያላየሁትን
ሚሊዮን ጎሣዬ
እንደው ልሞክር ብዬ
ብሩሼን አዋህጄ ከሸራዬ
ላም ስዬ ብሰቅል
ሙሉውን አስነብበኝ ...“‘መቆያ’ ‘መቅሰስ’ ይበሉ?”
ገላነው ክራር
እርሜን እግር ጥሎኝ፣ ከ‘ነሱ አደባባይ ብወጣ፣
ጆሮ መቸስ አልሰማ አይል—“መቆያ” “መቅሰስ” ሲሉ ሰማ፤
“አልሰሜን ግባ በለው! … እሱማ ሞቶ ተቀብሮ …” አልኩታ—በሹክሹክታ—ለራሴ ብቻ—ለራሴ፣
ሙሉውን አስነብበኝ ...