ልክ እንደሥራህ አታጣምና
ደጋግ ጣቶች ቀና ልቦና
ይኑርህ ጎበዝ ደግነት ተማር
ምርጫ ከመጣም እሷው ላይ አጥቁር ሙሉውን አስነብበኝ ...
እውቀቱ ሲአነጥስ ወጥታ ምትጠፋበት
መልክና ቁመናው እዚህ ግባ እማይሉት
መሆኑን ስናውቀው እሱም እያወቀ
እዛ ላይ ተሰቅሎ ህዝቡን ሁሉ ናቀ
ሥልጣን ገንዘብ ሲያገኝ ምኞቱ ሲሳካ
የሰው ልጅ በእብሪት ይሞላል ወይ ለካ
ሙሉውን አስነብበኝ ...አስፍቼ እጽፋለሁ ብለህ ከመቀመጥ
ድርጊቱ እንዳይጠፋ አንተም እንዳታመልጥ
ሰብሰብ አጠር አርገህ በቆንጆ አማርኛ
የዕለቱን በዕለቱ ወርውርና ተኛ
ሙሉውን አስነብበኝ ...