ሕይወትን በዘዴ ጥፎና ለጥፎ
ገበናውን ከድኖ ሰው ቢኖርም አርፎ
ከውስጥ ወይ ከውጪ የሚጠዘጥዘው
የራሱ የሆነ ሁሉም ሕመም አለው
ሙሉውን አስነብበኝ ...ይሁዳ ሲፈጠር
አሥራደው (ከፈረንሣይ)
አምላክ እያወቀ ይሁዳን ሲፈጥረው፤
ልጁን እየሱስን ነበር እንዲሸጠው፤
ባይወለድ እማ ይሁዳ በዚች ምድር፤
ለክርስቶስ መሞት ማን ምክንያት ነበር?
ሙሉውን አስነብበኝ ...አሳየዋለሁማ ሱሪዬን
(ገለታው ዘለቀ በኢ-ሜይል ካሰራጨው)
ኣያ ግፈ ገፍቶ
ቢያየኝ ጊዜ
ሁኘ በትካዜ
ሆዴ ሰፊ ባህር ሁኖ
ትከሻዬ ሰፍቶ
ሙሉውን አስነብበኝ ...ከሀገር እርቀን ከወዳጅ ከዘመድ
ብዙ ብንቆይም ውጪ በመሰደድ
እንመለሳለን ሞተን ለመቀበር
ለእናት ሀገራችን አለን ልዩ ፍቅር
ሙሉውን አስነብበኝ ...