የረቡዕ ግጥም ፵፩
ሚስጥር ያልሆነውን ’ሚስጥር’ ብሎ ነግሮኝ
ሚስጥሬን በሚስጥር አታሎ ነጠቀኝ
ሁለተኛ ሚስጥር አልከፍልም በሚስጥር
ሚስጥሩን በሚስጥር ከማስቀመጥ በቀር
ሙሉውን አስነብበኝ ...ሚስጥር ያልሆነውን ’ሚስጥር’ ብሎ ነግሮኝ
ሚስጥሬን በሚስጥር አታሎ ነጠቀኝ
ሁለተኛ ሚስጥር አልከፍልም በሚስጥር
ሚስጥሩን በሚስጥር ከማስቀመጥ በቀር
ሙሉውን አስነብበኝ ...የኑሮ ማስታወሻ
አስራት አብርሃም
1
ድሮ
ሜርኩሪ ነበር
በደላላ ሳይቀር
ባገር ሚፈለገው፤
ሙሉውን አስነብበኝ ...እንቅልፍ ለምኔ?!
አሥራደው (ከፈረንሣይ)
ጎጆዬ ሲቃጠል ደጄ ጩኸት ሞልቶ፤
አንድ ጣሳ ውሃ ይለግሰኝ ጠፍቶ፤
እሳቱ ሲጠብሰኝ፤
ወላፈን ሲገርፈኝ፤
እንቅልፍ ለምኔ? ለመቼ ሊሆነኝ?!
ሙሉውን አስነብበኝ ...እውነትን የሚወድ ጥበብ የሚያፈቅር
ተለይቶ አያውቅም ምንግዜም ከችግር
ስለዚህ ”እንርዳው”፣ ”አክብረው”፣ ... አትበለኝ
ሲሞት እደርሳለሁ ከልምዴ አታርቀኝ
ሙሉውን አስነብበኝ ...በእውነቱ መንገድ
ሣለህ ኦምራን
በእውነቱ መንገድ ሀቅን በሚያወርሰው፣
ልራመድ በቀናው ጸጸት በማይለብሰው።
በእውቀት መንቃቴ ደስታ ቢነሳቸው፣
ቢነሱ ሊያፈርሱኝ ባሰት ምላሣቸው፣
የመልካሙ ግብሬን ዋጋ ቢያሳንሱት፣
ኃያሎች ቢጋፉኝ ሃቄንም ቢያስቀሩት።
ሙሉውን አስነብበኝ ...