ለእህቴ ዓለም ደቻሳ (ተፈሪ መንግሥቴ)

ተፈሪ መንግሥቴ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

ውጋትሽ ውጋት ሆኖ ይውጋቸው

ስቃይሽና ጣርሽ ላልገባቸው

እህቴ አንችማ አረፍሽው

በግፍ ተወልደሽ በግፍ ያደግሽው

ግፍን በልተሽ ግፍ ራሱን ለሆንሽው

በግፍ ኖረሽ በግፍ ላለፍሽው

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ጋሽ ማሞን ሳውቃቸው

ደራሲና ጋዜጠኛ ማሞ ውድነህ, Mamo Wudnehአበራ ሣህሌ

እንደመግቢያ

ማሞ ውድነህ በሞት የተለዩን የካቲት 23 ቀን 2004 ዓ.ም. ነው። ታዲያ ይህ  ፅሑፍ አሁን ሲቀርብ “ምነው ከረፈደ?” የሚል ጥያቄ ያስከትል ይሆናል። በርግጥ ፅሑፉ ወረቀት ላይ ከሰፈረ ቆይቷል። ለሁለት ሳምንታዊ ጋዜጦችም ልኬው ነበር።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የቴዲ አፍሮ “ጥቁር ሰው” እና ጥቂት የተዛቡ የታሪክ እውነቶች

ጥቁር ሰው Tikur Sewዴቪድ ካርል

 

ይህንን አጭር የታሪክ ማስታወሻ ለመጻፍ ምክንያት የሆነን፤ “ጥቁር ሰው” የተሰኘው አዲሱ የቴዲ አፍሮ ዘፈን ነው። በዚህ ዘፈን ውስጥ በተለይም አጼ ምኒልክን የጥቁር ሰዎች ንጉሥ አድርጎ፤ በዙፋናቸው ላይ ዙፋን ጨምሮ … አግንኖ እና አጉልቶ ስላሳየን፤ አልበሙንም ለአጼ ምኒልክ፣ ለእቴጌ ጣይቱ እና ታሪካቸው ላልተነገረላቸው ጀግኖች በማድረጉ … ለቴዲ አፍሮ ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ