አቤ ገላው ዘርአይ ድረስ! (ሉሉ ከበደ)
አቤ ገላው ዘርአይ ድረስ!
(ሉሉ ከበደ)
ሰው ሁሉ በፈራበት፤
እንደ ኤሊ ድንጋይ ለብሶ በተኛበት፤
በቁም በሞተበት፤
ብቅ አለ ዘርዓይ ድረስ አዲስ ስጋ ለብሶ፤
አበበ ገላው ተብሎ፡ ጥይት አንደበት ጎርሶ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...አቤ ገላው ዘርአይ ድረስ!
(ሉሉ ከበደ)
ሰው ሁሉ በፈራበት፤
እንደ ኤሊ ድንጋይ ለብሶ በተኛበት፤
በቁም በሞተበት፤
ብቅ አለ ዘርዓይ ድረስ አዲስ ስጋ ለብሶ፤
አበበ ገላው ተብሎ፡ ጥይት አንደበት ጎርሶ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...አምላኬ ሰው ሥራ
ብሥራት ደረሰ (አዲስ አበባ)
ለወገኑ አሳቢ አገሩን የሚወድ፤
እባክህ አምላኬ ኢትዮጵያ ሰው ትውለድ።
ቁጣህን አብርደው አንጀትህ ይራራ፤
ማህጸኗን ባርከህ እባክህ ሰው ሥራ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...አበበ ሲያብብ
ወርቅእሸት ቸርነት
እንደ አበበ አረጋይ አበባ ቢቂላ
የሚያብብ አበበ የት ተገኘ ሌላ?
አርበኛው አበበ ጣሊያንን የከላ
የቢቂላ አበበ ብዙ ወርቅ የበላ
የገላው አበበ በመለስ ላይ ሰላ
ሙሉውን አስነብበኝ ...ፋጣሪ ይጠብቀን!!
ቅዱስ ያሬድ
ስሜን መጠሪያዬን እራሴ ፈራሁት፣
መለስ ብዬ ሳየው ስራዬን ጠላሁት፣
እኔ ግራ ገባኝ እንዲ የቀለለው፣
ስሜ ሥስት ፊደል መለስ መባሉ ነው?
ምንድን ነው ሚስጥሩ ለአቤ የቀለለው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...