እኔ ምን አገባኝ (ያለው ጌትነት)
እኔ ምን አገባኝ
ያለው ጌትነት
እኔ ምን አገባኝ የምትሉት ሀረግ፣
እሱ ነው ሀገሬን ያረዳት እንደ በግ፤
የሚል ግጥም ልፅፍ ብድግ አልኩኝና፣
ምን አገባኝ ብዬ ቁጭ አልኩ እንደገና።
ያለው ጌትነት
እኔ ምን አገባኝ
ያለው ጌትነት
እኔ ምን አገባኝ የምትሉት ሀረግ፣
እሱ ነው ሀገሬን ያረዳት እንደ በግ፤
የሚል ግጥም ልፅፍ ብድግ አልኩኝና፣
ምን አገባኝ ብዬ ቁጭ አልኩ እንደገና።
ያለው ጌትነት
ሲ ... መለስ
ልጅ ስምኦን ከፓሪስ
ያ ዳገት ነው ሲሉኝ ወጣሁኝ አቀበት
ያ ገደል ነው ስባል ወረድኩኝ ቁልቁለት
ይዤ ሳልጨብጠው ነብሴን ስሳሳለት
ወጥቼ እንዳልወርድ!! ግን ወረድኩ በቅፅበት
ሙሉውን አስነብበኝ ...የሚያልፍ ይለፍ እንጅ! ….
ፊልጶስ
የሰው - ሰውነቴ፣ የ’ኔ ማንነቴ
የልቤ ትርታ - የሰራ አከላቴ፤
መጠሪያ ቋንቋዬ፣ ጌጤና ውበቴ
ኢትዮጵያ ነሽ እኮ ክብርና ሕይወቴ። …
ሙሉውን አስነብበኝ ...የት ይሆን ቀብሬ?
ቅዱስ ያሬድ ከኖርዌይ
እኔም እንደሰው
እንደው የሞትኩ ቀን
አይቀር መቀበሬ
እኔን ያሳሰበኝ ያስጨነቀኝ ቢኖር
ስልጣኔን ሳልጠግበው ከህመሜ ብኖር
ከሞት ይሻለኛል ከስቃዬ ብኖር
ሙሉውን አስነብበኝ ...ያንተ እንጀራ
ወለላዬ ከስዊድን This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
በሀገርና በመልካችን፣
በዘር ሀረግ ውልደታችን፣
አንድነትም ብንጋራ፣
ይቀፈኛል የአንተ እንጀራ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...