"ምንድነው ምስጢሩ?" - ሔኖክ ገብሬ
ወጣት ሔኖክ ገብሬ በኢትዮጵያ የተከሰተውን ድርቅና ረሃብ አስመልክቶ የዘፈነው። ከኢትዮጵያ ዛሬ ድረ ገጽ ጋር በመተባባር የተዘጋጀ። ዜማ ሔኖክ ገብሬ፣ ግጥም ወለላዬ ከስዊድን። ነኀሴ 1 ቀን 2000 ዓ.ም. የተለቀቀ።
ድምፃዊ ሻምበል በላይነህ ለድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን መታሰቢያ ይሆን ዘንድ ያበረከተው ሲሆን፣ የዘፈኑ ርዕስ "ቴዲ አፍሮ" ነው
ለአሜሪካ ፕሬዝዳንትነት በመወዳደር ላይ ያለው ባራክ ኦባማ በጀርመን ዋና ከተማ በርሊን ኀሙስ ሐምሌ 17 ቀን 2000 ዓ.ም. (July 24, 2008) ታሪካዊ ንግግር አድርጓል። ሙሉ ንግግሩን ለማዳመጥና ለመመልከት የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!
"ባቲ በጆሊ ሙድ" በዮሴፍ ገብሬ (ጆሲ)
ሪሚክስ "ኦላ" (አቢ ላቀው)