ቃለ ምልልስ ከህግ ባለሙያዋ ኤልሳቤት ወሰኑ ጋር (ሰማያዊ ፓርቲ)
የህግ ባለሙያ የሆነችውና የሰማያዊ ፓርቲ የዲሲፕሊን ኮሚቴ አባል ኤልሳቤት ወሰኑ ከመለከት የኢትዮጵያ ራዲዮ (ቫንኩቨር) ጋር ያደረገችው ቃለ ምልልስ:-
- ኤልሳቤት በማርች 8 ቀን በአዲስ አበባ በተደረገ የሩጫ ውድድር ላይ ተቃውማችኃል ስለተባሉና ለ11 ቀናት በእስር ቤት ተጥለው ስለነበሩ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት የምትለው አለ
የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

ሻምበል ጉታ ዲንቃ ታላቁ የሰላም አባት በመባል የሚታወቀው የነጻነት ታጋይ በነበረበትና ኢትዮጵያ ውስጥ ለወታደራዊ ስልጠና በከፍተኛ ምስጢር ወታደራዊ ስልጠና ሲወስድ ለህይወት አድን ጥበቃ ተመድበው ከነበሩት ሁለት ኮማንዶዎች አንዱ የነበሩ ሲሆን ማዲባ በ95 ዓመታቸው ህይወታቸው ካለፈ ጊዜ ጀምሮ በተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር መገናኛ ብዙሀን መነጋገሪያ የነበሩ ጡረተኛ ወታደር ናቸው። ከቫንኩቨር ካናዳ ዘወትር ቅዳሜ የሚተላለፈው መለከት ራዲዮ በተለይ የማንዴላ ጠባቂ የነበሩትን ሻምበል ጉታን ከትውልድና እድገት ጀምሮ በወቅቱ የነበራቸውን ደመወዝ፤ የቀረበላቸው 2 ሺህ ፓውንድ የፈጠረባቸው ጉጉትና የተቋቋሙበት መንገድ፤ እንዲሁም ይህ ለ52 አመታት የተደበቀ ምስጢር አወጣጥን በሚመለከት ሰፊ ማብራሪያ ይሰጣሉ። (ቃለምልልሱን ለማዳመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!)