ማስታወሻ ለልጅ ተክሌ (ታደሰ ብሩ)

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive

ጥምረትን በተመለከተ ጥቂት ነጥቦች

ታደሰ ብሩ

መንደርደሪያ:- ልጅ ተክሌ "ያጣነው ጥምረት አይደለም፤ ድፍረት ነው" በሚል ርእስ በጻፈው ተገርሜም አዝኘም አልወጣ ስላለኝ ጥቂት ማለት ፈለኩ። በተደጋጋሚ ሙከራዎች ስላልተሳኩ ትብብር፣ ህብረት፣ ግንባር፣ ቅንጅት እና መሰል ቃላት ሁሉ የቫንኩቨሩን ልጅ ያንገሸገሹት ይመስላል።  (... ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ! ...)

ሳያዩ የሚያምኑ፤ ሳይሰሙ የሚያወሩ፤ ... (አሥራደው)

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive

ሳያዩ የሚያምኑ፤ ሳይሰሙ የሚያወሩ፤ ሳይናገሩ የሚኖሩ ብጹአን ናቸው ርሃብን ይቸራሉና!

አሥራደው - ከፈረንሣይ

አዲሱ ዓመት ... አልልም ይልቁንም፤ አዲሱ አመት ያበጠ የሚፈነዳበት፤ የከረረ የሚበጠስበት፤ የጠገቡ የሚራብበት፤ የበደሉ የሚክሱበት፤ እውነት የምታሸንፍበት፤ የሀገር ሀብት የዘረፉ የሚዳኙበት፤ በስልጣን የባለጉ የሚቀጡበት፤ የህግ የበላይነት የሚሰፍንበት፤ ህዝብ የሚከበርበት፤ በግፍ የታሰሩ ነጻ የሚወጡበት ይሁንልን ብል ይሻላል። (... ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ! ...)

ይድረስ ለአቶ ግራማ ካሣ (ታምራት ታረቀኝ)

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive

”በወዳጅህ ላይ ክፉ አትስራ፤ እርሱ ተማምኖ ከአንተ ጋር ተቀምጦ ሳለ” (መጽሐፈ ምሣሌ 3፤29)

ታምራት ታረቀኝ

አቶ ግራማ ካሣ ማንን እንደሚሞግቱ ለምንስ እንደሚሟገቱ የሚያውቁ አይመስልም። በሌሎች የሚሰጡ አስተያየቶችን በቅጡ አንብበው ጭብጡን ተረድተው ሊጽፉ ቀርቶ ከራሳቸው ሃሳብ ጋርም በወጥነት የሚዘልቁ ላለመሆናቸው አንድ ሁለት ጽሑፎቻቸውን ማየት ብቻ ይበቃል። በቀናት ልዩነት የሚጽፉት ቀርቶ በአንድ ቀን የሚጽፉዋቸው ሳይቀር እርስ በርስ የሚቃረኑ ለመሆናቸው ጽሑፎቻቸው ይመሰክራሉ። ሙሉውን አስነብበኝ ...

ያጣነው ጥምረት አይደለም ድፍረት ነው

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive

ትብብር፣ ሕብረት፣ ግንባር፣ ቅንጅት፣ መድረክ፣ አሁን ደግሞ ጥምረት

ልጅ ተክሌ (ቫንኩቨር-ካናዳ)

አንዱ ይሄ ቀጥዬ የምተቸው ክስተት የማይጥመው ወዳጄ፡ “ትብብር መጣ፡ ሕብረት መጣ፡ ቅንጅትም መጣ፡ መድረክም መጣ፡ እነሆ አሁን ደግሞ ጥምረት መጣ፡ እንግዲህ የቀረው ድብልቅ” ነው ብሎ ተሳለቋል። ከዛሬ ነገ አስመራ ገብቶ የግዞት መንግስተ ያቋቁማል ወይም አንዱን የሕወሀት ሚኒስትር አፍንጫውን ይለውና አንጀታችንን ያርሳል፤ እንደው ሌላው ቢቀር ባለበት ሆኖ በድፍረት እኛ ነን እንጂ እናንተ መንግስተ ልትሆኑ አይገባችሁም ብሎ ይናገራል ብዬ ስጠብቅ በዚህ ጊዜ አለን የምንለው ጠንካራው የፖለቲካ ድርጅት ግንቦት ሰባት፣ አንዱን ግንባር ወይም ትብብር በቅጡ ሳናጣጥም ሌላ ጥምረት የሚባል ፍጥረት ይዞ ሲድህብን በጣም ተበሳጭቻለሁ። እኔ ጸረ-ፓርቲዎች-ጥምረት ነኝ። የስራ እንጂ የፕሮግራም ትብብር አይመቸኝም። ሙሉውን አስነብበኝ ...

... ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? (ክፍል ሦስት) - አያልሰው ደሴ

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? ክፍል ሦስት (ከክፍል ሁለት የቀጠለ)

ከአያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት)

ሐ) አገር ወዳድና ህዝባዊ (ዴሞክራሲያዊ) ኃይሎች፤

ከፍ ሲል በ’ለ’ ስር ለማሳየት እንደተሞከረው ለሀገራችንና ለህዝቧ አዎንታዊ ለውጥን ለማስገኘት በልዩ ልዩ መልክ የሚጋገለውና በጥቅሉ ”ተቃዋሚ ክፍል” የተባለው ወገን ሥልጣን ላይ ካለው ገዥ ክፍል ከኢህአዴግ ጋር የሚኖረውን አንፃራዊ አሰላለፍ በተገቢ መመርመር ያስፈልጋል። ሙሉውን አስነብበኝ ...