የመጨረሻው ደወል! (አስራደው - ከፈረንሳይ)

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive

ኳ! ኳ! ኳ! ኳ! ሊል ፤ሊደወል፤ የመጨረሻው ደወል፤ ከወዲያ ከሩቅ ከሚካአኤል ደጅ፤ ከማሪያም ደብር፤ ከጊዮርጊስ ደጃፍ፤ ከተክልዬ ገዳም፣ ከእየሱስ ደጅ፤ ሊያስተጋባ የደውሉ ጥሪ፣ በዱር በገደሉ፤ በየመንደሩ፤ በየገጠሩ፣ በየከተማው፤ በክፍላተ ሀገሩ፤ በተራሮች አናት ተሻግሮ እንደገና፤ ኳ! ኳ! ኳ! ኳ! ብሎ ሊጣራ፤ ያልሰማው እንዲሰማ፤ የተኛው እንዲነቃ፣... (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

ድንገት ካመጽን፤ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚነሳው አመጽ፡ የቅድመ-ጥንቃቄ ምክሮች፦

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive
ልጅ ተክሌ (ኦታዋ -ካናዳ)

 

ባይሆንም፤ ባይሳካም በ66ቱ አብዮት “ያለምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም” እንደተባለው፡ በኛም ዘመን፡ እነዚህ የሕወሀት/ኢህአዴግ ሀይሎች፡ ያለምንም ደም ለውጥ የሚያመጡበት መንገድ ቢፈጠር ምኞቴ ነው። ነገር ግን ስለተመኘን ብቻ የሚሆን ነገር የለም። ከልምድ እንዳየነው፤ እንደ ልምድ ደግሞ ጥሩ ድግሪ የለም፤ ያለምንም ደም የሚሆን ነገር ያለ አይመስልም። እነሆ ሊነሳ ለሚችል አመጽና ሰፊ የሕዝብ እንቅስቃሴ ያገለግል ዘንድ፡ ከኛ ኢትዮጵያ በኔ አጭር እድሜ ካየሁት፤ ሰሞኑን ደግሞ ሁላችሁም እንደምትታዘቡት በዓረቡ ዓለም ከሚፈጠረው ተነስቼ፡ አንዳንድ ጠቃሚ የአመጽ ምክሮችን ልለግስ ወደድኩ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የኢትዮጵያ ወጣት እንደ ፈንጂ ቦምብ! ከአለማየሁ ገብረማሪያም

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive

በኢትዮጵያ ውስጥ በመታየት ላይ ያለው ሁኔታ ወጣቱ የመፈንጃ ጊዜውን እንደሚቆጥር ፈንጂ መሆኑን ያመለክታል። ወጣቱ በሁለንተናዊ ፍርሀትና መሳቀቅ ውስጥ መሆን፣ ተስፋ ማጣት፣ በሀገሪቱ ላይ እያቆለቆለ የሚሄደው የኢኮኖሚ ቅድቀት፣ በሚተገበረው የኢኮኖሚ ቀውስ እና የፖለቲካውና የሀገሪቱ እድገት መጨንገፍ ዋነኛ መረጋገጫዎች ናቸው። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

የኢትዮጵያ ሕዝብ ... ከዚህ ወዴት! ክፍል 19 (አያልሰው ደሴ)

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive

ያም በውስጥም በውጭም የነበሩና በሀገሪቱ አሉ የተባሉ ድርጅቶችን ሁሉ በአንድ ላይ አጠቃሎ ህብረቱን መፍጠር በመቻሉ አገዛዙ የደረሰበትን መደናገጥ ያስቀረለትና አልፎም ይበልጥ መፈረካከስ እንዲኖር የሚያደርገውን መተናኮል በአዲስ መንፈስ እንዲገፋበት አበረታቶታል ማለት ይቻላል። (ሙሉውን ጽሁፍ ይህንን በመጫን ያንብቡ)

ቀዳማዊ እመቤቶቻችን!

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive
በአቢይ አፈ ወርቅ

 

አንዳንድ ሴቶች ብልህ ናቸው። አንዳንዶቹ ደግሞ ያውቁበታል። በቅርቡ ወደ ሳውዲ አረቢያ የኮበለሉት የቱኒዝያው ፕሬዝዳንት ቤን አሊ፤ በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት ያከማቹት ሀብት ቢታገድባቸውም ወደ ድህነት ግን አልወረዱም። እድሜ ላስተዋይዋ ሁለተኛ ሚስታቸው ለላይላ ትራቡልሲ። 1500 ኪሎ ግራም ወርቅ ታጥቀው ነበር የተሰደዱት። ገና ግርግሩ ሞቅ ሞቅ ሲል ነበር ፈጣኗ ላይላ የብሄራዊ ባንክ ገዥውን ወርቅ እንዲያዘጋጅ ያዘዙት። “እንደማልችል ስነግራቸው በባላቸው በኩል አሳዘዙኝ” ይላሉ ገዥው። ላይላ ሁሌም ባላቸውን የሚያግባቡበት ሀይል አላቸው። የኛይቱ እ’ቴ አዜብም ያውቁበታል። ባለቤታቸውን ባሻቸው ሰዓት ጥብቅና ለማቆም የሚያግባቡበት ሀይል አላቸው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ቱኒዚያውያን ተገላገሉ፤ ግብጾችም….እኛስ? በሲሳይ አጌና

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive

ቬጋስን ጎብኝቶ፣ ውብ ህንጻዎቿን አይቶ፣ በማራኪ ትእይንቷ ውስጥ አልፎ ስለዚያ ለመጻፍ አለመቻል አለመታደል ነው። እንደኛ ላለው ሀገሩ በጣእር ላይ ላለችበት ከቬጋስ እንጻዎች በላይ ክፋታቸው የተከመረ ገዥዎች አሉብንና በሲዘር ፓላዝ፣ በፕላኔት ሆሊውድ፣ በኤም.ጂ.ኤም ግራንድ፣ በቢላጆ… ወዘተ ካዚኖ ሆቴሎች ስለሚታየው ትንግርት እና ትእይንት መቼ የምናወራበት ጊዜ ሆነ።

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ