የኢትዮጵያንና የኤርትራን ሕዝብ የሚያስተሳሥሩ ቋሚ ሠንሰለቶች (ፕ/ር ዳንኤል ክንዴ)

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive

ፕሮፌሠር ዳንኤል ክንዴ ከማርች 25 እስከ 27 ቀን 2011 እ.ኤ.አ. በካሊፎርኒያ ሳንሆዜ በተካሄደው በሦስተኛው የኢትዮጵያና የኤርትራ ወዳጅነት ጉባዔ ላይ ”የኢትዮጵያንና የኤርትራን ሕዝብ የሚያስተሳስሩ ቋሚ ሠንሰለቶች” በሚል ርዕስ ጥናታዊ ጽሑፍ አቅርበው ነበር። ይህንን ጥናታዊ ጽሑፉ ለኢትዮጵያ ዛሬ ድረ ገጽ የላኩልን ሲሆን፣ በዚህ አጋጣሚ ምስጋናችንን ለፕ/ር ዳንኤል እያቀረብን፤ ምንም ሳንጨምርና ሳንቀንስ እንደወረደ አቅርበነዋል። መልካም ንባብ!! 

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የፓርላማው አባላት ያጨበጨቡት ለምንድነው?

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive

ታደሰ ብሩ

ይህንን ዜና ምን ትሉታላችሁ?

ዋናው ኦዲተር የፓርላማ አባላትን ያስጨበጨበ ሪፖርት አቀረበ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር፣ ዛሬ ለተወካዮች ምክር ቤት ያቀረበው የፌዴራል መንግሥት መሥርያ ቤቶች የ2002 በጀት ዓመት ሒሳብ ኦዲት ሪፖርት የፓርላማ አባላትን አስጨበጨበ። በርካታ የመንግሥት መ/ቤቶች የአፈጻጸም ጉድለቶችን ፈጽመዋል። ሪፖርተር ጋዜጣ ሰኔ 1 ቀን 2003 ዓ.ም.

ለምንድነው የፓርላማ አባላቱ ያጨበጨቡት? የኦዲተሩ ሪፖርቱ ምን አስደናቂ ነገር ይዟል? ቀጥለን ያለውን አንቀጽ እናንብብ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴ ሞት

የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Inactive

እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ)

የደርግ የቀድሞ የደህንነት ሚኒስትር፣ ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴ፣ ባለፈው ቅዳሜ፣ ግንቦት 27 ቀን 2003 ዓ.ም.፣ በእስር ላይ በነበሩበት ቃሊቲ ወህኒ ቤት አርፈዋል። ወንዳወንድ ገፅታና ደንዳና ሰውነት የነበራቸው ኮ/ል ተስፋዬ፣ በሕይወት ዘመናቸው ብዙ ከመናገር ይልቅ ማዳመጥን የሚወዱ ሰው እንደነበሩ በቅርብ የሚያውቋቸው ሰዎች ይናገሩላቸዋል። የደርግ አባል አልነበሩም። ሆኖም፣ አብዮቱ የመጣላቸው እንጂ የመጣባቸው እንዳልነበር ነጋሪ አላስፈለጋቸውም። ተስፋዬ የጭቁኖች ልጅ ነበሩ። ወዲያው ነበር ታማኝ የሆኑት። 

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የመሬት ንጥቂያውና የወደፊቱ መከራችን

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive

ሉሉ ከበደ (ካናዳ)

      

ቀደምት የሐገራችን አንባገነኖች ሕዝባችንን ሲገሉና ሲያስሩ ሲያሰቃዩ የነበረው  ባብዛኛው ስልጣናቸውን ለመጠበቅ ሲሉ መሆኑ ብዙም የሚያከራክረን አይደለም።  አሁን ያሉት ግን ለስልጣንም፤ ለገንዘብ፤ ለሐብትም ሖኗል። የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዳለፉት ሀያ ዓመታት መብቱ ተገፎ፤ ሰብእናው ተረግጦ፤ ተከፋፍሎ፤ ታስሮ፤ ተገሎ፤ ተዘርፎ፤ ለህይወቱና ለንብረቱ፤ ለስራው፤ ለኑሮው ዋስትና አጥቶ፣ ፈርቶ፤ ተጨንቆ፤ እንዲኖር የተደረገበት ዘመን ቢኖር አሁን ነው። ሙሉውን አስነብበኝ ...

የመሬት ንጥቂያውና የወደፊቱ መከራችን

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive

ሉሉ ከበደ (ካናዳ)

ቀደምት የሐገራችን አንባገነኖች ሕዝባችንን ሲገሉና ሲያስሩ ሲያሰቃዩ የነበረው ባብዛኛው ስልጣናቸውን ለመጠበቅ ሲሉ መሆኑ ብዙም የሚያከራክረን አይደለም። አሁን ያሉት ግን ለስልጣንም፤ ለገንዘብ፤ ለሐብትም ሖኗል። የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዳለፉት ሀያ ዓመታት መብቱ ተገፎ፤ ሰብእናው ተረግጦ፤ ተከፋፍሎ፤ ታስሮ፤ ተገሎ፤ ተዘርፎ፤ ለህይወቱና ለንብረቱ፤ ለስራው፤ ለኑሮው ዋስትና አጥቶ፣ ፈርቶ፤ ተጨንቆ፤ እንዲኖር የተደረገበት ዘመን ቢኖር አሁን ነው። 

ሙሉውን አስነብበኝ ...