ወይ እዳ ... ወይ ፈተና ... (አበራ ለማ)

ወይ እዳ ... ወይ ፈተና ...

አበራ ለማ

ዐይኖችህን ባይኖቼ ስምሳቸው

እሻት ምኞትክን ስቆጥር

ሕልሞችህን ስተረትር

አንተዬ ... ልመናህ ባሰኝ

ያልዋልክበትን ትናንት ስትጠይቀኝ

ተዌት አባቴ ላቀብልህ? ...

እባክህ በሌለኝ ... በሌለህ አትምጣብኝ፤

ሙሉውን አስነብበኝ ...