ያበራ ለማ የዲቪዲ ግጥሞች (ዓለማየሁ ታዬ)

Ewnetem Egna - Abera Lemma  እውነትም እኛ በአበራ ለማይድረስ ለሥነኪን ሃዋርያው

ዓለማየሁ ታዬ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

ከጥቂት ወራት በፊት ይድረስ ለሥነኪን ተጠባቢው ዓለማየሁ ታዬ ካለህበት ብለህ በኢትዮጵያ ዛሬ ድረ ገፅ በኩል ላደረስከኝ ኪናዊ ጦማር ምላሹን ያዘገየሁት ዲቪዲህ በሰሜን አሜሪካ እስኪመረቅ በመጠበቅ ነበር። ቦ ጊዜ ለኩሉ እንዲል ጠቢቡ ሠለሞን የጁላይ አስሩን ምረቃ በማሰብ የኪናዊ ጦማርህን ምላሽ ተደረሰኝ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የኔሰው ነደደ! (ወርቅእሸት ቸርነት)

የኔሰው ነደደ!

ወርቅእሸት ቸርነት

የደብረ ሊባኖስ ገዳሙ ሲቃጠል፣

ካህን እሳት ገብቷል ለእምነቱ ሊጋደል፤

የዚያን ጊዜ መሪ ንጉሥ ልብነ ድንግል፣

ጠፍታ አገሬ ከማይ እኔ በፊት ልጥፋ፣

በማለት ቃል ገብቶ በረሃ ላይ ሞቷል፤

ልጁ ገላውዲዎስ ጠላትን አጥፍቷል፤ ሙሉውን አስነብበኝ ...

የየኔሰው ስንብት ከዋካ (በድምፅ)

የየኔሰው ስንብት ከዋካ

ወለላዬ ከስዊድን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)

(ለማዳመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!)

ግጥሙን በጽሑፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ