ልባም (ዋለልኝ እግዜር)
ዋለልኝ እግዜር
ሲሉ እየሰማሁ በጣም ይገርመኛል
በደል ተንተርሶ ህዝባችን ተኝቷል
ልሂቃን ነን ያሉም መርጠዋል ዝምታን
አይነሳም ብለው ምድር ሰማይ ቢሆን።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ዋለልኝ እግዜር
ሲሉ እየሰማሁ በጣም ይገርመኛል
በደል ተንተርሶ ህዝባችን ተኝቷል
ልሂቃን ነን ያሉም መርጠዋል ዝምታን
አይነሳም ብለው ምድር ሰማይ ቢሆን።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ዋለልኝ እግዜር
በጨለማው ዘመን፣ በአስራ ሰባቱ
የሰው ዘር ተዋርዶ፣ በሆነበት ከንቱ
በግፍ የተሞላ፣ ነበር ግርፋቱ።
በዚህ የተነሳም፣ ሽብር በማየሉ
መውጫውን ዘይዷል፣ ሁሉም በየቅሉ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ለመመልከት የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!
/የቆመው ወንዝ …/
ሃብታሙ ደሃ (ከሀገረ ስዊድን)
የስደት ህይወቴ ብዙ ቢያሳየኝም
ወንዝ ይቆማል ብዬ ጠብቄ እንኳ’ አላውቅም፤
ሙሉውን አስነብበኝ ...