ዋና ገጽ ቪዲዮ ፖለቲካ የዋሽንግተን ኢትዮጵያውያን የኢህአዴግ ከፍተኛ ባለሥልጣናትን አባረሩ
 
የዋሽንግተን ኢትዮጵያውያን የኢህአዴግ ከፍተኛ ባለሥልጣናትን አባረሩ Print E-mail
User Rating: / 16
PoorBest 

በዋሽንግተን ዲሲ የኢህአዴግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ሚያዝያ 1 ቀን 2003 ዓ.ም. (April 9, 2011 እ.ኤ.አ.) ከደጋፊዎቻቸው ጋር ሊያደርጉት የነበረውን ስብሰባ በከተማዋ እና አካባቢዋ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ተቃውሞ በማሰማታቸው የከተማዋ ፖሊስ ስብሰባውን በተነው። ክስተቱን የሚያሳየውን ቪዲዮ ለመመልከት የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!

 

 

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner