ዋና ገጽ ቪዲዮ ሙዚቃ በስዊድን ማይክል ጃክሰን በመንገድ ላይ ዳንስ ታስቦ ባዋለ
 
በስዊድን ማይክል ጃክሰን በመንገድ ላይ ዳንስ ታስቦ ባዋለ Print E-mail
User Rating: / 25
PoorBest 

በአውሮፓ የሚገኝ ”ባውንስ የመንገድ ላይ ዳንስ ካምኒ” (BOUNCE Streetdance Company) የተሰኘ የዳንስ ድርጅት በስዊድን ዋና ከተማ ስቶክሆልም፣ ጁላይ 8 ቀን ከሰዓት በኋላ በሰገል ጎርየት እና ከሌሊቱ 5 ሰዓት ላይ በስቱሬፕላን 300 የመንገድ ላይ ዳንሰኞችን በማስተባበር ማይክል ጃክሰንን በኦፊሴል መንገድ ማሰብ አክብሮ ዋል። ድርጅቱ በመላው ዓለም ያሉ የማይክል ጃክሰን አፍቃሪዎችንና መሰል ድርጅቶችም በተመሳሳይ ዝግጅት አርቲስቱን እንዲያስቡት ጥሪ አቅርቧል። ቪዲዮውን ለመመልከት የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ