|
ቪዲዮ -
መዝናኛ
|
|
ከዚህ በታች “ጨንበላላ” የተሰኘው ዘፈን ሦስት የተለያዩ ቪዲዮዎችን ያገኛሉ። ቪዲዮ አንድ - “ጨንበላላ” በተሰኘው የዮሐንስ በቀለ (ቶክቻው) ዘፈን የተቀናበረ በአኒሜትድ የእንስሳት ዳንስ ሲሆን፣ ቪዲዮ ሁለት (ከቪዲዮ አንድ በታች ያገኙታል) - በኦፊሴል የተለቀቀው “ጨንበላላ” ቪዲዮ ነው። ቪዲዮ ሦስት ደግሞ “ጨንበላላ 2” የሚል መጠሪያ የተሰጠው የቪዲዮ ክሊፕ ነው። ቪዲዮ ፩ - እንስሳት የሚደንሱበት ቪዲዮ ፪ - "ጨንበላላ" ክፍል አንድ ዋና ቪዲዮ ቪዲዮ ፫ - "ጨንበላላ" ክፍል ሁለት ዋና ቪዲዮ
|