ዋና ገጽ ቪዲዮ መዝናኛ ሦስት “ጨንበላላ” ቪዲዮዎች - ዮሐንስ በቀለ (ቶክቻው)
 
ሦስት “ጨንበላላ” ቪዲዮዎች - ዮሐንስ በቀለ (ቶክቻው) Print E-mail
User Rating: / 91
PoorBest 

ከዚህ በታች “ጨንበላላ” የተሰኘው ዘፈን ሦስት የተለያዩ ቪዲዮዎችን ያገኛሉ። ቪዲዮ አንድ - “ጨንበላላ” በተሰኘው የዮሐንስ በቀለ (ቶክቻው) ዘፈን የተቀናበረ በአኒሜትድ የእንስሳት ዳንስ ሲሆን፣ ቪዲዮ ሁለት (ከቪዲዮ አንድ በታች ያገኙታል) - በኦፊሴል የተለቀቀው “ጨንበላላ” ቪዲዮ ነው። ቪዲዮ ሦስት ደግሞ “ጨንበላላ 2” የሚል መጠሪያ የተሰጠው የቪዲዮ ክሊፕ ነው።

ቪዲዮ ፩ - እንስሳት የሚደንሱበት

ቪዲዮ ፪ - "ጨንበላላ" ክፍል አንድ ዋና ቪዲዮ

ቪዲዮ ፫ - "ጨንበላላ" ክፍል ሁለት ዋና ቪዲዮ

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ