ዋና ገጽ ዜና ዜና ኢዴኃኅ መግለጫ አወጣ
 
ኢዴኃኅ መግለጫ አወጣ Print E-mail

ኢሕአፓ እና መድህን አልተገኙም

Ethiopia Zare (ማክሰኞ ሐምሌ 1 ቀን 2000 ዓ.ም. July 8, 2008)፦ መቀመጫውን በውጭ ሀገር ያደረገው የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ኅብረት (ዲዴኃኅ) በሜሪላንድ ከተማ በጠራው ሦስተኛ መደበኛ ጉባዔ የድርጅቱን ቀጣይ ሂደት በሚመለከት ተወያይቶ መግለጫ አወጣ።

 

በሸንጎው ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ) እና መድኅህን ያልተሳተፉ መሆኑንና ኢድኃኅ አቋማቸውን እንዲያሳውቁ ማሳሰቡን መግለጫው አብራርቷል። (ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner