ዋና ገጽ ዜና ዜና ለቴዲ አፍሮ የአዲሱ ዓመት የመልካም ምኞት መግለጫዎች
 
ለቴዲ አፍሮ የአዲሱ ዓመት የመልካም ምኞት መግለጫዎች Print E-mail
Saturday, 13 September 2008 19:34

Teddy AfroEthiopia Zare (ቅዳሜ መስከረም ፫ (3) ቀን ፳፻፩ (2001) ዓ.ም. September 13, 2008)፦ ላለፉት ድፍን አምስት ወራት “በመኪና ሰው ገጭተህ ገድለሃል” በሚል በእስር ላይ ለሚገኘው ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) አዲሱን ዓመት (፳፻፩ ዓ.ም.) ምክንያት በማድረግ የፖለቲካ መሪዎች፣ ታዋቂ ሰዎች እና የተለያዩ የኅብረተሰቡ ክፍሎች የእንኳን አደረሰህ መልዕክት እና የመልካም ምኞት መግለጫዎችን አስተላለፉ። 

 

ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ (የአንድነት ሊቀመንበር)፣ አቶ ስዬ አብርሃ፣ አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴ፣ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ (የኦፌዲን ሊቀመንበር)፣ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ (የቀድሞ የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት)፣ ፈለቀ ኃይሉ (በአአዩ የያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት መምህር)፣ … እንዲሁም የተለያዩ የኅብረተሰቡ ክፍሎች ልባዊ የመልካም ምኞታቸውንና የእንኳን አደረሰህ መልዕክታቸውን ሀገር ውስጥ በሚታተመው “እንቢልታ” ጋዜጣ ላይ አስተላልፈዋል። (ለቴዲ አፍሮ የተላለፉትን መልዕክቶች በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ)

 

 

ተያያዥ

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 


ኢሳትን ይርዱ!