Home ዜና ወ/ት ብርቱካን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ቃለምልልስ ሰጡ
ወ/ት ብርቱካን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ቃለምልልስ ሰጡ PDF Print E-mail
Monday, 26 May 2008 00:12

Ethiopia Zare (ሰኞ ግንቦት 18 ቀን 2000 ዓ.ም. May 26, 2008)፦ ትናንት ማምሻውን የተደመጠው "የአደራ ቃል" ራዲዮ ከቀድሞው የቅንጅት ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር ወ/ትብርቱካንሚዴቅሳጋር በወቅታዊጉዳዮችና ሕጋዊ እውቅና ለማግኘት ዝግጅቱን እያጠናቀቀ ባለው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ዙሪያ ሰፋ ያለ ቃለምልልስ አድርጓል።

 

 

ሙሉውን ቃለምልልስ ማድመጥ ከፈለጉ ከዚህ በታች አቅርበነዋል። ቃለምልልሱ የሚጀምረው 13ኛው ደቂቃ ላይ ነው። ("የአደራ ቃል" ራዲዮ በቅርቡ የተጀመረ ሲሆን፣ የሚተላለፈው ከስዊድን ዋና ከተማ ስቶክሆልም በ88 ነጥብ 9 ኤፍ.ኤም. ሜጋ ኸርዝ ዘወትር እሁድ ከ19፡00- 20፡00 ነው።)

 

 

 

 

 

 

 

ተያያዥ

 

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ