Home ዜና በሲያትል ዶ/ር ብርሃኑ ከህዝብ ጋር ያደረጉት ውይይት
በሲያትል ዶ/ር ብርሃኑ ከህዝብ ጋር ያደረጉት ውይይት PDF Print E-mail
Monday, 12 May 2008 10:46

Ethiopia Zare (ሰኞ ግንቦት 4 ቀን 2000 ዓ.ም. May 12, 2008)፦ ትናንት በአሜሪካን ሀገር ሲያትል ከተማ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በከተማይቱና በአቅራቢያዋ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያኖች ጋር ህዝባዊ ውይይት ባደረጉበት ወቅት "ለዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ የሚደረግ ትግል የግድ የሚለው የትብብር ጥያቄ" በሚል ርዕስ ረዘም ያለ ንግግር አድርገዋል።

 

ንግግራቸውን በፒ.ዲ.ኤፍ. እና ውይይቱን በድምፅ ለመስማት ይችሉ ዘንድ ከዚህ በታች አቅርበነዋል።

 

ሙሉውን ንግግሩን በጽሑፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ - በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ

 

ንግግሩን በድምፅ ለመስማት ከታች ባለው ማጫወቻ ላይ የማጫወቻውን ቁልፍ ይጫኑ!