| ቴዲ አፍሮ ከእስር ከተለቀቀ በኋላ ያሉት ሁለት ቀናት በፎቶ |
|
| Sunday, 16 August 2009 14:54 | |
|
ቴዲ ልክ እቤቱ ሲገባና ከእናቱ ጋር ሲተቃቀፍ
ከእናቱ ጋራ ሻማ ሊያበራ
ከሙዚቃ አቀናባሪው አማኑኤል ይልማ እጅ አበባ ሲቀበል
አርብ ዕለት ከጠበቃው ሚሊዮን አሰፋ ጋር
እቤቱ ከገባ ከአንድ ሰዓት በኋላ በሁለት ሞባይል ስልክ ሲያወራ
የተፈታ ዕለት እቤቱ ገብቶ ከተቀመጠ በኋላ ከጓደኞቹ ጋር
በተፈታ ዕለት ማምሻውን
|