|
Thursday, 11 March 2010 20:24 |
|
Ethiopia Zare (ሐሙስ መጋቢት 2 ቀን 2002 ዓ.ም. March 11, 2010)፦ ለምርጫው የሁለት ወር ከ15 ቀናት ዕድሜ ቀርቷል። በአዲስ አበባና በተቀሩት የሀገሪቱ ክፍሎች የኢህአዲግ መንግሥት ልዩ ወታደራዊ የጥበቃ ኃይሎችን እያሰማራ መሆኑ ተገለጸ። |
|
ሙሉውን አስነብበኝ ...
|
|
Wednesday, 10 March 2010 19:18 |
|
‘ዘመቻው ተጧጡፎ ቢቀጥልም መድረኩም ሆነ ዓረና ከምርጫው አይወጡም’ አቶ ገብሩ አስራት Ethiopia Zare (ረቡዕ መጋቢት 1 ቀን 2002 ዓ.ም. March 10, 2010)፦ ኢንጂንየር ግዛቸው እና አቶ ስየ አብርሃ ወደ መቀሌ የሚያመሩት እሁድ መጋቢት 5 ቀን 2002 ዓ.ም. መድረክ በትግራይ በሚያደርገው የምርጫ ቅስቀሳ ላይ ተሳትፎ ለማድረግና በትግራይ ክልል የድርጅታቸውን የምርጫ ሂደት ለመከታተል መሆኑን በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዛሬ ምንጮች ጠቆሙ። |
|
ሙሉውን አስነብበኝ ...
|
|
Wednesday, 10 March 2010 18:27 |
|
Ethiopia Zare (ረቡዕ መጋቢት 1 ቀን 2002 ዓ.ም. March 10, 2010)፦ የግልገል ግቤ ቁጥር ሁለት ከተመረቀና ሥራ ከጀመረ በሁለት ወራት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በአዲስ አበባ ከተማና በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የመብራት መቋረጥ ህዝብ እየተማረረ መሆኑ ታወቀ። |
|
ሙሉውን አስነብበኝ ...
|
|
Wednesday, 10 March 2010 11:07 |
|
“ባይጫኑን! ባይገፉን! ጥሩ ነው፤ ከተጫኑን ግን ሁሉን ነገር ይፋ እናወጣዋለን!” አቶ ስየ አብርሃ Ethiopia Zare (ረቡዕ መጋቢት 1 ቀን 2002 ዓ.ም. March 10, 2010)፦ አቶ ስየ አብርሃ እና ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ አሁንም በመከላከያ ሚኒስትርነትና በፕሬዝዳንትነት ሲያገለግሉት የነበረውን የህወሓት/ኢህአዲግ አገዛዝ ከመንቀፋቸውም በላይ አቶ ስየ አብርሃ ከፍተኛ ትኩረት ለሳበው የቢቢሲ ዘገባ ምላሽ ሰጥተዋል። |
|
ሙሉውን አስነብበኝ ...
|
|
Wednesday, 10 March 2010 10:32 |
|
“ህዝቡ ፈርቶና ተሸማቆ መኖር የለበትም” የመድረኩ አመራር
Ethiopia Zare (ረቡዕ መጋቢት 1 ቀን 2002 ዓ.ም. March 10, 2010)፦ ህዝቡ ለነፃነቱ መስዋዕትነት መክፈል እንደሚኖርበት እና ፈርቶና ተሸማቆ መኖር እንደሌለበት የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች አንድነት መድረክ (መድረክ) የካቲት 28 ቀን ከቀትር በኋላ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ባካሄደው ህዝባዊ ስብሰባ ላይ ገለጸ። |
|
ሙሉውን አስነብበኝ ...
|
|
Friday, 05 March 2010 23:16 |
|
ማትያስ ከተማ ከስቶክሆልም
Ethiopia Zare (ዓርብ የካቲት 26 ቀን 2002 ዓ.ም. March 5, 2010)፦ ከተመሰረተ ከመቶ ዓመት ዕድሜ በላይ ያስቆጠረውና ብዙ እውቅ ደራስያንና ጋዜጠኞችን በላቀ የሥራ ውጤታቸው ሲሸልም የቆየው የኖርዌይ ደራስያን ማኅበር፤ የ2009 (እ.ኤ.አ.) ሃሳብን በነፃ የመግለጽ ሽልማቱን ስዊዲሽ-ኤርትራዊ ለሆነውና በኤርትራ በእስር ላይ ለሚገኘው ፀሐፊ ተውኔት፣ ደራሲና ጋዜጠኛ ዳዊት ይስኃቅ ሰጠ። |
|
ሙሉውን አስነብበኝ ...
|
|
Monday, 22 February 2010 02:18 |
|
ዋና ቀብራቸው ቴክሳስ በሚቋቋመው ታላቅ ገዳም ይደረጋል
Ethiopia Zare (ሰኞ የካቲት 15 ቀን 2002 ዓ.ም. February 22, 2010)፦ የሕይወት ዘመናቸውን በሙሉ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሰጥተው፤ በመማር በማስተማርና ከትንሽ እስከ ታላላቅ የአገልግሎት ክፍሎች በማገልገል ያሳለፉት አቡነ ዜና ማርቆስ በስደት ባቋቋሙት የሲያትል ቅ/ገብርኤል ቤተክርስቲያን የፍታት ሥነሥርዓታቸው ተካሂዶ በጊዜያዊ ማረፊያ ቦታ የቀብራቸው ሥነሥርዓት ተፈጸመ። |
|
ሙሉውን አስነብበኝ ...
|
|
Sunday, 21 February 2010 22:36 |
|
በስዊድን የተካሄደ ብርቱካን ትፈታ ህዝባዊ ስብሰባ ስሜነህ ታምራት - ከስዊድን የመሰብሰቢያ አዳራሹ በኢትዮጵያና በስዊድን ሰንደቅ ዓላማዎች ከብርቱካን ፎቶግራፍ ጋር ተውበዋል። ወደ ውስጡ ሲገባ ብርቱካን ቃሌ ብላ ከሰጠችው የተወሰደው የእውነተኛ ምስክርነት ንግግርና ለእስር ምክንያት ተብሎ የቀረበው በስዊድን ጉብኝትዋ ስለምህረቱ አፈፃፀም ያደረገችው ንግግር ይሰማል። በተለያዩ ሀገሮች ከህዝብ ጋር ስትወያይ ”ባገራችን ሠላም ዲሞክራሲና የሕግ የበላይነት እንዲከበር እኔ በዓላማዬ ፅኑ ነኝ እናንተስ?” በማለት ያስተላለፈችውና በማንኛውም ሐቀኛ ዜጋ ዘወትር የማይረሳው የቆራጥነት መንፈሧ በአየር ላይ ይታያል። |
|
ሙሉውን አስነብበኝ ...
|
|
Thursday, 18 February 2010 21:18 |
|
ቫኛ ሉንድቢ ቬዲን እና አንድሪያ ቡደኩል ይገኛሉ
Ethiopia Zare (ኀሙስ የካቲት 11 ቀን 2002 ዓ.ም. February 19, 2010)፦ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ የታሰሩበትን አንደኛ ዓመት በማሰብ፣ እሳቸው እና ሌሎች የኅሊና እስረኞች እንዲፈቱ የሚጠይቅ ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ የፊታችን ቅዳሜ ፌብሩዋሪ 20 ቀን 2010 እ.ኤ.አ. በስቶክሆልም ከተማ ስቬያቬገን 47 በሚገኘው ኤ.ቢ.ኤፍ. ሁሰት አዳራሸ እንደሚደረግ ታወቀ። |
|
ሙሉውን አስነብበኝ ...
|
|
Wednesday, 17 February 2010 00:10 |
|
የቶርኒዶ ሰዓቱን አሻሽሏል
Ethiopia Zare (ማክሰኞ የካቲት 9 ቀን 2002 ዓ.ም. February 16, 2010)፦ በቫንኩቨሩ ዊንተር ኦኦሎምፒክ በአገር አቋራጭ የበረዶ ላይ መንሸራተት (ስኪ) ውድድር የተሳተፈው ብቸኛ ኢትዮጵያዊ ሮቤል ተክለማሪያም ትላንት Feb.15/2010 በተደረገው ውድድር ተሳትፎ ከአራት አመት በፊት በቶርኒዶ ኢጣሊያ ያስመዘገበውን ሰዓት አሻሽሎ ውድድሩን ማጠናቀቁ ታወቀ። |
|
ሙሉውን አስነብበኝ ...
|
|
|
|
Page 1 of 67 |