Home ዋና ገጽ
"ኢትዮጵያውያን በሱዳን ግድያና ድብደባ ደረሰባቸው" ኢ.ሱ.ድ.ጉ.ኮ. PDF Print E-mail
Tuesday, 22 July 2008 08:34

Ethiopia Zare (ማክሰኞ ሐምሌ 15 ቀን 2000 ዓ.ም. July 22, 2008)፦ የኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ (ኢ.ሱ.ድ.ጉ.ኮ.) "ኢትዮጵያውያን በሱዳን ግድያና ድብደባ ደረሰባቸው (ሌላው ዳርፉር)" በሚል ርዕስ ባወጣው መግለጫ በሱዳን ሀገር ለብዙ ዓመታት በስደት በሚኖሩና ቋሚ የመኖሪያና የሥራ ፈቃድ ያላቸው ኢትዮጵያውያን ላይ ጥቃት እየተሰነዘረባቸው መሆኑን አስታወቀ።

 

በዚሁ ኢ.ሱ.ድ.ጉ.ኮ. ትናንት ባወጣው መግለጫው ላይ ሐምሌ 2 ቀን 2000 ዓ.ም. (July 09, 2008) በገዳሪፍ ክፍለ ሀገር፣ እምጉልጃ ከተባለው የስደተኛ ሠፈር የሱዳን ወታደሮች ገብተው በሚከተሉት ሰዎች ላይ ከፍተኛ ድብደባ ማድረጋቸውንና የተደበደቡትን 9 ሰዎች ስም ዝርዝር አትቷል።

 

ኢ.ሱ.ድ.ጉ.ኮ. ያወጣውን ባለሁለት ገጽ መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

 

 

 
 

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ


አዲስ ግጥም

ታላቅ ድል በቤጂንግ (ከአብርሃም ሰሎሞን) 

እነሱማ ባይኖሩ! (ከጌታቸው አበራ) 

ቴዲ አፍሮ (ከትንሣዔ)  

ሮጬ ላሯሩጣቸው (ከእንግዳ ታደሰ)  
የድል ጎህ ቀደደ (ከአብርሃም ሰሎሞን)  

ወደቀሪዎቹ ግጥሞች ውሰደኝ ...