ከመገናኛ ብዙኀን

ከመገናኛ ብዙኀን

     
  በዚህ አምድ ስር የተለያዩ ጋዜጦች፣ መጽሔቶች፣ ራዲዮኖች፣ ቴሌቭዥኖች፣ እና ሌሎች የመገናኛ ብዙኀኖች የዘገቧቸውና ያሰራጯቸው ዘገባዎች ይስተናገዱበታል። ከዚህ በታች ካሉት የመገናኛ ብዙኀን ምርጫዎቸን ይጫኑ!  
     

"መንግሥት በጎንደር የበዓል ቆዳ ለማሰባሰብ ያደረገው ሙከራ ሳይሳካ ቀረ" ፍኖተ ነፃነት ቁ. 75

(ሙሉውን ጋዜጣ በፒዲኤፍ አስነብበኝ!)

ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ በሁለተኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁጥር 74 ሚያዝያ 29 ቀን 2005 ዓ.ም. ዕትሟ ካስነበበቻቸው፤

  • "በሕጋዊና ሠላማዊ የትግል ስልት የተለያዩ አስገዳጅ ተግባራትን ለመፈፀም ተዘጋጅተናል" አቶ ሙላት ጣሰው የአንድነት ፓርቲ የፖለቲካ ጉዳይ ኃላፊ
  • መንግሥት በጎንደር የበዓል ቆዳ ለማሰባሰብ ያደረገው ሙከራ ሳይሳካ ቀረ
  • የመድረክ ውህደትም ሆነ መፍረስ የአንድነት ቀዳሚ አጀንዳ አይደለም - አቶ ተክሌ በቀለ
  • የፕሬስ ነፃነት ቀን በሐራምቤ ተከበረ
  • መንግሥት በሕገወጥ እስር ቤቶች ዜጎችን ያሰቃየ ነው
  • በቡሌ ሆራ የሚገኘው ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን እንዲፈርስ መታዘዙ ቁጣን ቀሰቀሰ

 

ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ቁጥር 74

(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ በሁለተኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁጥር 74 ዕትሟ ካስነበበቻቸው፤

  • "የሲዳማ ህዝብ በልዩ ጦር ኃይል እንዳይጨፈጨፍ ብለን ከምርጫ ወጥተናል" ዶ/ር አየለ ሊቶ (የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ)
  • አንድነት ፓርቲ መድረክ በአስቸኳይ ውህድ ፓርቲ እንዲሆን ጠየቀ
  • የሠራተኛ ማኅበሩ ሊቀመንበርና አመራሮቹ ለደህንነታቸው በመስጋት ተሰደዱ
  • አንድነት በአማራ ተወላጆች ላይ የደረሰውን ማፈናቀል አስመልክቶ ህዝባዊ ተቃውሞ ሊጠራ ነው
  • ብሔራዊ ጭቆናን ለማስወገድ በፓርቲዎች ምን መደረግ አለበት? - አቶ ሙላት ጣሰው
  • መንግሥት በዘመቻ የምርጫ ካርድ እየተነጠቀ ነው

ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ቁጥር 73 ከአዲስ አባባ

(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!)

  • "በሀገሪቱ የተደረገው ምርጫ የቧልትና የቀልድ ምርጫ መሆኑን ለህዝብ አሳውቀናል" አቶ አስራት ጣሴ
  • የህክምና ባለሞያዎች ድራማ እየተመለከቱ የታካሚዋ ህይወት ጠፋ
  • በቤንች ማጂ በተነሳ ግጭት ሶስት ተማሪዎች ቆሰሉ ሲ.አ.ን ምርጫ ቦርድን ለ3 አመት ህፃን የምርጫ ካርድ መስጠቱን በማስረጃ አጋለጠ
  • የሰንደቅ ጋዜጣ ገጽ ሶስት፣ የአዲስ ዘመን ገጽ ሶስት መንትያ
  • ኢህአዴግ የአንድ ለ አምስት ጠርናፊዎቹን እየገመገመ ነው
  • በምርጫ ስም የሚደረገው ማወናበድ ይቁም!

“ጥላ” መጽሔት ቁጥር አምስት

“ጥላ” መጽሔት Tila magazineበጀርመን ሀገር የሚታተመው ”ጥላ” የተሰኘው መጽሔት አምስተኛ ዕትሙን ለንባብ አብቅቷል። መጽሔቱ በአማርኛና በእንግሊዝኛ ሲሆን በሀገራችን የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነው። ...

... ሙሉውን መጽሔት በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

ህወሓትና የመሰነጣጠቅ አዝማሚያው (ፍኖተ ነፃነት)

  • ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ በጥር 27 ቀን 2005 ዓ.ም. ቁጥር 64 ዕትሙ የሚከተሉትን ይዟል! (ሙሉውን በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)
  • 33ቱ ፓርቲዎች ኢህአዴግን አስጠነቀቁ
  • የፊቼ ነዋሪዎች የአካባቢው ባለሥልጣናት ለሕይወታችን ሥጋት ሆነዋል በማለት አማረሩ
  • መድረክ ማኒፌስቶውን አፀደቀ
  • የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር ሊቀመንበር በተፈበረከ መረጃ መንግስት ሊያስረው እንደሚፈልግ ገለፀ
  • የ33ቱ ፓርቲዎች ቀጣይ እርምጃ ምንመሆን ይገባዋል?
  • በደብረብርሃን ነዋሪዎች በፖሊሶች የተፈፀመን የመብት ጥሰት አጋለጡ

Subcategories

Template by A4