|
News
|
|
በቅርቡ ጥናት ያደረጉ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፣ በአዲስ አበባና በሌሎች የሀገሪቱ ዋና ዋና ከተሞች ድህነት መባባሱን ነው። በተለይም በመዲናዋ አዲስ አበባ የድህነት ገጽታው በከፍተኛ ፍጥነት ማሻቀቡን ከሚታየውና ከሚሰማው ነገር መረዳት ይቻላል። |
|
Read more...
|
|
Interview
|
ጠ/ሚር መለስ ዜናዊ ከእንግሊዙ “ፋይናንሽያል ታይምስ” ጋዜጣ (የጁን 23, 2009 ዕትም) የአፍሪካ ዴስክ አዘጋጅ ዊልያም ዋሊስ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ባደረጉት ቃለምልልስ፤ በኢትዮጵያ በፈቃድ ሥልጣን የመልቀቅ ባህልን መስበር እንደሚፈልጉና የመጀመሪያው በፈቃደኝነት ሥልጣኑን ለቀቀ የሀገሪቱ መሪ ለመሆን እንዳቀዱ ገልፀዋል። በርካታ ኢትዮጵያውያን የጠ/ሚ/ሩን አባባል በጥርጣሬ ከመመልከታቸውም ባሻገር “ሐሰት ነው” የሚል እምነት እንዳላቸው ይታመናል። ይኸው ቃለምልልስ ከግንቦት 7 ጋር በተያያዘ ስለታሰሩት፣ በፀረ-ሽብር ረቂቅ ሕጉ፣ በሀገሪቱ ኢኮኖሚ፣ ፖለቲካ፣ ... ጉዳዮች ላይ አተኩሯል። ቃለምልልሱን በሀገር ውስጥ የሚታተመው “ሪፖርተር” ጋዜጣ እንደሚከተለው ወደ አማርኛ ተርጉሞታል። መልካም ንባብ!
|
|
|
Read more...
|