ዋና ገጽ ከካሜራው
 
ከካሜራው

ቆንጅየው መሪ? Print E-mail
User Rating: / 66
PoorBest 

በዚህ ፎቶ አቶ መለስ ”ቆንጅየው መሪ” ለመባል ምን ያንሳቸዋል?

ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ

 

ሰዎችና እንስሳት ፪ Print E-mail
User Rating: / 165
PoorBest 
ሰዎችና እንስሳት ፪
 

ሰዎችና እንስሳት ፩ Print E-mail
User Rating: / 17
PoorBest 
ሰዎችና እንስሳት ፩
 

አቤት መመሳሰል! (ፎቶግራፍ) Print E-mail
User Rating: / 44
PoorBest 
Look alikes መመሳሰሎች
 

አቶ መለስ ዜናዊ በሣጥን Print E-mail
User Rating: / 12
PoorBest 

PM Meles Zenawi in a cageየኢትዮጵያው ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ የ2002 ምርጫን 99.6 በመቶ “አሸነፍኩ” ካሉ በኋላ፤ ጥይት በማይበሣው የመስታወት ሣጥን ውስጥ ሆነው ለ”ደጋፊዎቻቸው” በመስቀል አደባባይ ንግግር ሲያደርጉ። ግንቦት 17 ቀን 2002 ዓ.ም. (ሜይ 26 ቀን 2010 እ.ኤ.አ.) መስቀል አደባባይ የወጡት “ደጋፊዎቻቸው”፣ “ድምፃችን ይከበር!” ማለታቸውን የመንግሥት መገናኛ ብዙኀን ዘግበዋል። በምርጫ 97 መላው የኢትዮጵያ ህዝብ “ድምፃችን ይከበር!” ቢልም እንዳልተከበረለት የአምስት ዓመት ትዝታችን ነው። … ቆይ! … ቆይ! … ለመሆኑ ጠ/ሚንስትሩ 50 ብር በነፍስወከፍ ከፍለው ያስወጧቸውን ደጋፊዎቻቸውን ፈርተው ይሆን ጥይት በማይበሣው ሣጥን ውስጥ የታጀሉት?

 

 

ድሮና ዘንድሮ - ባልና ሚስት Print E-mail
User Rating: / 32
PoorBest 

ድሮና ዘንድሮ - ባልና ሚስት

ድሮና ዘንድሮ - ባልና ሚስት

 

የአሸናፊነት አፈና Print E-mail
User Rating: / 23
PoorBest 
የአሸናፊነት አፈና
 

ጊዜ - ድሮና ዘንድሮ፣ አቶ መለስ በፎቶ Print E-mail
User Rating: / 47
PoorBest 

ሶሎዳ

Ato Meles Zenawi
 

”ፍቅሬ እስከሕይወቴ” መርዓዊ ስጦታ Print E-mail
User Rating: / 51
PoorBest 

አርቲስት መርዓዊ ስጦታ ያንጋፋው ብሔራዊ ቲያትር ሙዚቀኛና ደራሲ የመጀመሪያ የሆነውን የልብ ቀዶ ሕክምና ካደረገ በኋላ በዶክተሮች የትንፋሽ መሣሪያ እንዳይጫወት ከተከለከለ ሰነባብቷል። ከክልከላው በኋላ ግን የሴት ልጁ ሠርግ ደረሰ። ሀገርና ወገንን በሙዚቃ ሲያዝናና እና ሲያስደስት የኖረው መርዓዊ በልጁ ሠርግ አምባሰልን በክላርኔት አለመጫወት የማይደረግ ሳይሆን የማይታሰብ መሆኑን አሰበው። አምባሰልን ገና ሲነካት ቅላጼ በምታወጣው ክላርኔቱ ሠርጉ ላይ ሲጀምረው ሙሽሮቹ በእንባ ሲቃ መጫወት ጀመሩ። ሙሽሪት ኢትዮጵያ ለአባቷ ሕይወት ስፍስፍ እያለች የሠርጉ ታዳሚዮችም አድናቆታቸውን በእንባና በጭብጨባ ገለጹ። ... እስቲ አባት ለልጁ ፍቅሩን እስከ ሕይወቴ ድረስ ያለበትን ሠርግ ቪዲዮ ለመመልከት የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑት!

 


አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 


ኢሳትን ይርዱ!