|
ፀሐፊ - ደረጀ ደምሴ
ቋንቋ - አማርኛ አሣታሚና አከፋፋይ - Aesop Publishers & Distributors ዋጋ - 25 የአሜሪካ ዶላር “አባቴ ያቺን ሰዓት” በደረጀ ደምሴ የተጻፈና በቅርቡ በገበያ ላይ የዋለ አዲስ መጽሐፍ ነው። የመጽሐፉ ፀሐፊ ደረጀ ደምሴ ስለ አባቱ ሜ/ጄ ደምሴ ቡልቶ፣ በኢትዮጵያ ሠራዊት ውስጥ በአመራር ላይ ስለነበሩት ከፍተኛ መኮንኖች፤ እንዲሁም ስለ ግንቦት 81 መፈንቅለ መንግስት የጻፈው አዲስ መጽሐፍ ነው። ደረጀ ከአባቱ ጋር በተለያዩ ቦታዎች እየተዘዋወረ ያየውን እና በቦታው ከነበሩ የተለያዩ ከፍተኛ መኮንኖች ያጠናቀረውን፤ በጣፋጭ ትረካ አቅርቦታል። |
|
ሙሉውን አስነብበኝ ...
|