ዋና ገጽ መጻሕፍት ሂስ አቶ ተስፋዬ ገብረአብ ኢትዮጵያዊነትን ለምን ፈለጉት?
 
አቶ ተስፋዬ ገብረአብ ኢትዮጵያዊነትን ለምን ፈለጉት? Print E-mail
User Rating: / 9
PoorBest 

Yederasiw Mastawesha የደራሲው ማስታወሻከንስረ ኢትዮጵያ ( This e-mail address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it )

አቶ ተስፋዬ ገብረአብ በደራሲነት ሙያ መተዳደር ከጀመሩ ሰንብተዋል። ከሙያ በላቀ መልኩ መተዳደሪያነቱን አጥብቀው በመያዛቸው ቢመችም ባይመችም የተለያዩ ጽሑፎች ወይም መጻሕፍት አበርክተዋል። ብልጥ የግዜውን ሁኔታ የሚያዩ ጎበዝም ናቸው።

 

ሙያ ሲያከብሩት ያከብራል። ሸቀጥ ሲሆንና ዋጋ ካለገኘ ወይም የረከሰ ግዜ ያከስራል። ሐቅ ሲያጥረው ደግሞ ያዋርዳል።

 

ብዙ ኢትዮጵያውያን ምነው እኚህ ሰው ብዙ ተናገሩ ብሎ የሚጠይቅበት ግዜ ሩቅ አይደለም። በዛው በቡርቃ መጽሐፋቸው መዘዝ ደማቸው ደመ ከልብ የሆኑ ንጹኀን ኢትዮጵያውያንም እንዳሉ የሚናገሩ አሉ። ቡርቃ የተንቆረቆረውን ያህል አልሸረሸረንም። ውሃውም ታዝቦ ዝም ብሎአል። ግን ግን ይህ ህዝብ ይህን ያህል ዝምታ ለምን መረጠ? ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner