Home መጣጥፍ ጦማር ሥላሴ - በጆሃንስበርግ (ተክለማርያም)
 
ሥላሴ - በጆሃንስበርግ (ተክለማርያም) Print E-mail
User Rating: / 3
PoorBest 
Articles - ጦማር Tomar

ተክለማርያም ከጆሃንስበርግ (ደቡብ አፍሪካ)

በቤተክርስያናችን አውደምህረት ከጥር ሥላሴ ዋዜማ ጀምሮ ዘወትር በታላቁ መምህር የክርስቶስ ወንጌል ሐዋርያ በተወዳጁ አባታችን በአባ ወልዴ የሕይወት ብፌ ተዘርግቶልን ሰነባብቷል።

 

ጥር 20 ቀን 2002 ዓ.ም. የእመቤታችን ዋዜማ በአይነቱ ለየት ያለ የደስታ ቀናችን ነበር። የጆሃንስበርግ (ደቡብ አፍሪካ) ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ሕንፃዋን በሀገራችን ባንዲራ ዙሪያዋን ጠምጥማ በማሸብረቅ … (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ