ዋና ገጽ መጣጥፍ ጦማር ... በቅጥረኝነት የተነሳው ስማችን! (ነብዩ ሲራክ - ከሳውዲ አረቢያ)
 
... በቅጥረኝነት የተነሳው ስማችን! (ነብዩ ሲራክ - ከሳውዲ አረቢያ) Print E-mail
User Rating: / 1
PoorBest 

እለተ አርብ አመሻሹ ላይ በአንድ የጓደኞች እድርና በኮሚኒቲው ካፍቴርያ በተደረገ ማህበራዊ አገልግሎት ስብሰባ ከተላያዩ ኢትዮጵያዊያን ወንድሞቸ ጋር የመገናኘት እድል አግኝቸ ነበር። ከወትሮው የተለየ ሞቅ ያለውይይትና ክርክር ያስነሱ ሁለት ጉዳዮች ተከስተዋልና ውይይቱ ቀጠለ። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ