ዋና ገጽ መጣጥፍ ጦማር በሳውዲ ዐረቢያ የኢትዮጵያዊያን መከራ (ክፍል-5 በነብዩ ሲራክ)
 
በሳውዲ ዐረቢያ የኢትዮጵያዊያን መከራ (ክፍል-5 በነብዩ ሲራክ) Print E-mail
User Rating: / 2
PoorBest 

ነቢዩ ሲራክ - ከሳውዲ ዐረቢያ

ሐጅ ወቅት ላይ ሆኖ ስለ ሮመዳንን ማውራት ሊከብድ ይችል ይሆናል። በዚህ ቀጣይ መጣጥፍ ቅኝቴ በኢትዮጵያዊያን የሳውዲ ዐረቢያ የኑሮ ታሪክ አስከፊ የነበረውን አጋጣሚ ማዘከር ነው። ለዚህም ለሆነው ሁሉ የቅርብ ምስክር ነበርኩና ከማስታወሻ ያሰፈርኩትን የተደበቁ እውነቶችን ወጋወግ ጊዜና ወቅት ሳይገድበው እያነሳሁ ብጥለው አትፍረዱብኝ! ቀኑ ሳይታሰብ መሽቶ ይነጋል። (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!) 

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ