ጦማር - Tomar

(በዚህ ዓምድ ስር የሚስተናገዱትን ጽሁፎች ለማንበብ ከፈለጉ ከታች "Article Title" ከሚለው ስር በተራ ቁጥር ከተደረደሩት ርዕሶች አንዱን ይጫኑ።)


"ጦማር" የሚለውን የአማርኛ ቃል የአለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌ የአማርኛ መዝገበ ቃላት "መጽሐፍ፤ ደብዳቤ፤ ክታብ፤ የመልዕክት፣ የትዕዛዝና የሠላምታ ቃል ያለበት፤ ካገር ወዳገር በፖስታ የሚላክ፤ ወይም በሰው እጅ የሚሰደድ ..." በማለት ይፈታዋል።

"ጦማር" ብለን በሰየምነው በዚህ ዓምድ ስር በስደት የሚገኙ እና ሀገር ቤት ያሉ ኢትዮጵያውያን ከወዳጅ ጓደኞቻቸውና ከቤተሰቦቻቸው ጋር የሚለዋወጧቸው ደብዳቤዎችና ማስታወሻዎች ይስተናገዱበታል። እርስዎም ከወዳጅ ዘመዶችዎ ጋር የተለዋወጡዋቸው ጦማሮች/ደብዳቤዎች ካሉ በኢ-ሜይል አድራሻችን This e-mail address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it ያግኙንና ጦማርዎትን እናስተናግድልዎታለን።

Title Filter     Display # 
# Article Title
1 የአሳዛኙ ዜና ኀዘን
2 ሐበሻ በየመን - ክፍል 6 (ግሩም ተ/ኃይማኖት)
3 ሐበሻ በየመን - ክፍል 5 (ግሩም ተ/ኃይማኖት)
4 ሐበሻ በየመን - ክፍል 4 (ግሩም ተ/ኃይማኖት)
5 ሐበሻ በየመን - ክፍል 3 (ግሩም ተ/ኃይማኖት)
6 የካምፓላ ማስታወሻ
7 የዘይት ነገር …
8 የተደበቁ እውነቶች በሳውዲ አረቢያ (ክፍል አስር - ነብዩ ሲራክ)
9 የተደበቁ እውነቶች (ነቢዩ ሲራክ)
10 ... በቅጥረኝነት የተነሳው ስማችን! (ነብዩ ሲራክ - ከሳውዲ አረቢያ)
11 በሳውዲ አረቢያ የተደበቁ እውነቶች (ክፍል ሰባት - ነብዩ ሲራክ)
12 በሳውዲ አረቢያ የተደበቁ እውነቶች (ነቢዩ ሲራክ)
13 በሳውዲ ዐረቢያ የኢትዮጵያዊያን መከራ (ክፍል-5 በነብዩ ሲራክ)
14 በሳውዲ አረቢያ የኢትዮጵያዊያን መከራ (ክፍል አራት)
15 በሳውዲ ዐረቢያ የኢትዮጵያውያን መከራ (ክፍል ሦስት)
16 የመለስ ቀልዶች
17 በሳውዲ ዐረቢያ የኢትዮጵያውያን መከራ (ክፍል ሁለት)
18 በሳውዲ ዐረቢያ የኢትዮጵያውያን መከራ (ክፍል አንድ)
19 ሦስተኛው መድፍ
20 “ነብይ በአገሩ አይከበርም” … እውነት!? (ማስተዋል አዳነ)

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 


ኢሳትን ይርዱ!


በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ