ዋና ገጽ መጣጥፍ አስተያየት ”ሕገመንግሥታዊነት፣ ዲሞክራሲና የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ እስር” ስየ አብርሃ
 
”ሕገመንግሥታዊነት፣ ዲሞክራሲና የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ እስር” ስየ አብርሃ Print E-mail
User Rating: / 6
PoorBest 

የወ/ት ብርቱካንን እስር ምክንያት በማድረግ ዕሁድ መጋቢት 20 ቀን 2001 ዓ.ም. (ማርች 29 ቀን 2009) በአዲስ አበባ ኢምፔሪያል ሆቴል ”ቃሌ” በሚል ስያሜ በተካሄደው ሲምፖዚየምና የሻማ ማብራት ዝግጅት ላይ አቶ ስየ አብርሃ ”ሕገመንግሥታዊነት፣ ዲሞክራሲና የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ እስር” በሚል ርዕስ ጽሑፍ አቅርበዋል።

 

በዚህ ሲምፖዚየምና የሻማ ማብራት ዝግጅት ላይ የተለያዩ ወገኖች ጽሑፎችን አቅርበው ነበር። ከእነዚህም ውስጥ ዶ/ር መራራ ጉዲና፣ የሕግ ባለሙያ የሆኑት አቶ ዘነበ አሰፋ እንዲሁም የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ምክትል ሊቀመንበርና የውጭ ግንኙት ክፍል ኃላፊ የሆኑት ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም ይገኙበታል።

 

አቶ ስየ አብርሃ ”ሕገመንግሥታዊነት፣ ዲሞክራሲና የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ እስር” በሚል ርዕስ ያቀረቡትን ጽሑፍ አስነብበኝ

 

 

 

ተያያዥ

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ