ዋና ገጽ መጣጥፍ አስተያየት ዕርቀ ሠላም (ከዶ/ር ሽመልስ ተክለጻድቅ)
 
ዕርቀ ሠላም (ከዶ/ር ሽመልስ ተክለጻድቅ) Print E-mail
User Rating: / 6
PoorBest 

ዕርቀ ሠላም ማን ይፈልጋል? ለምንስ ያስፈልገናል?

ከሽመልስ ተክለጻድቅ (ዶ/ር)

በተጣሉ ግለሰቦች፣ ወገኖች፣ ማኅበረሰቦች መካከል ከሠላም መለስተኛ በሆነ መልኩ በአሸናፊው ወገን ተጽዕኖና ፍላጎት ላይ የተመሠረተ መረጋጋት ሊፈጠር ይችላል። መረጋጋቱ ለረጅም ጊዜ ከቆየና የአሸናፊው እብሪት ከበረደ፣ ተሸናፊውም የደረሰበት የአካልም ሆነ የመንፈስ ቁስሉ ካገገመ ሠላሙ እየዳበረ መሄድ ይችላል።

 

ጥሉና መናቆሩ ከከረረ፣ ቅራኔው የርዕዮተ ዓለም እምነት ላይ የተመሠረተ ከሆነ ወይም ነው ብሎ ከታመነ፣ ግጭቱ ያስከተለውም ውጤት በሠፊው የነፍስ መጥፋትና የንብረት መውደም ካደረሰ፣ ግጭቱን ያስነሳው ግላዊም ሆነ ማኅበራዊ ቅራኔ ሳይፈታና አሸናፊና ተሸናፊውን ሳይለይ የግጭቱ ጊዜ ከተራዘመ፣ በተጣሉት ወገኖች መካከል ሠላም ሊወርድ የሚችለው በዕርቀ ሠላም መንገድ ብቻ ነው። (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ)

 

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ