|
የዲፕሎማሲውን እንቅስቃሴ በተመለከተ አስተያየት ከአማኑኤል ዘሰላም (
This e-mail address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it
) ነኀሴ 7 ቀን 2000 ዓ.ም. (August 13, 2008) በቅድሚያ HR2003'ን በተመለከተ ሃሳብ ከመወርወሬ በፊት በአጭሩ የአሜሪካንን የመንግሥት መዋቅር በአጭሩ ለማሳየት እሞክራለሁ።
የአሜሪካ መንግሥት መዋቅር የአሜሪካ የበላይ ሕግ፣ ሕገ መንግሥቱ ነው። ሕገ መንግሥቱ በውስጡ ሰባት አንቀጾችና 27 ማሻሻያዎች (amendments) አሉት። በሌሎቹ ሀገሮች እንዳሉ ሕገ መንግሥቶች ሁሉ የአሜሪካን ሕገ መንግሥትም በየጊዜው ሊሻሻል ወይንም ሕገ መንግሥቱን ባልተጻረረ መልኩ የተለያዩ ሕጎች ሊወጡ ይችላሉ። (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ)
|