Home መጣጥፍ አስተያየት ነገ ኢህአዴግን ልንደግፍ እንችላለን (ከግርማ ካሣ)
ነገ ኢህአዴግን ልንደግፍ እንችላለን (ከግርማ ካሣ) Print E-mail
User Rating: / 25
PoorBest 
Articles
Thursday, 07 August 2008 09:00

ግርማ ካሣ (ቺካጎ) This e-mail address is being protected from spambots, you need JavaScript enabled to view it - ሐምሌ 30 ቀን 2000 ዓ.ም.

የቅንጅት ወራሽ ነው ብዬ የማምነው፣ መሰረቱን ኢትዮጵያ ያደረገውንና ሠላማዊ በሆነ መንገድ በኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ ለማምጣት እየታገለ ያለውን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ አንደአብዛኛው ኢትዮጵያዊ እደግፋለሁኝ። አንደ አብዛኛው ኢትዮጵያዊም ኢህአዴግን የምቃወም ሰው ነኝ።

 

ኢህአዴግን የምቃወመው በኢህአዴግ ውስጥ ያሉ ግለሰቦች ላይ የግል ችግር ወይንም ጥላቻ ስላለኝ እንዳልሆነ ሁሉ፣ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲንም ስደግፍ በአመራር ላይ ያሉ ሰዎችን በግለሰብ ደረጃ ስለምደግፋቸው አይደለም ፓርቲያቸውን የምደግፈው። (ሙሉውን በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ! )

 

 

 
 

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ