ዋና ገጽ መጣጥፍ አስተያየት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በሎስ አንጀለስ ያደረገው ንግግር
 
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በሎስ አንጀለስ ያደረገው ንግግር Print E-mail
User Rating: / 18
PoorBest 

እሁድ ሐምሌ 13 ቀን 2000 ዓ.ም. (July 20, 2008) ግንቦት 7 የፍትህ፣ የነፃነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ በሎስ አንጀለስ ባደረገው ህዝባዊ ውይይት ላይ ንቅናቄውን በመወከል አቶ መስፍን አማን እና አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ተገኝተዋል። በዚሁ ህዝባዊ ውይይት ላይ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ "የሕግ የበላይነት የሠላማዊና የሠለጠነ ፖለቲካ መሰረት ነው። መለስ ዜናዊ ሕግ በሆነበት ሀገር ግን ..." በሚል ርዕስ ንግግር አድርገዋል። ሙሉውን ንግግር በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ