ዋና ገጽ መጣጥፍ አስተያየት ለሱማሌ መፍትሔ የአራትዮሽ ውይይት መጀመር ያስፈልጋል
 
ለሱማሌ መፍትሔ የአራትዮሽ ውይይት መጀመር ያስፈልጋል Print E-mail
User Rating: / 3
PoorBest 

ዳኮታ የጥናት ማዕከል

(አልሽባብ፤ ኢትዮጵያዊ ኃይል፤ የኤርትራና የአሜሪካ መንግሥት)

ሱማሌ የአልሽባብ ተዋጊዎች 98%፤ እነመለስና አሜሪካኖች ሊያቆሙት የሚፈልጉት መንግሥት ሁለት በመቶውን የሱማሌ ግዛት ተቆጣጥሮ ነው ያለው። መንግሥት ተብዬው እራሱን ከአልሽባብ ታጋዮች ከመከላከል በስተቀር ለማጥቃትና ይዞታውን ለማስፋፋት ምንም አቅም የለውም። እስከጭራሹም ሱማሌን ለቆ እንዲወጣ ቀነ ቀጠሮ እየተቆረጠለት ነው ያለው። የበዙት የህዝብ ተወካዮች፤ የመንግሥቱ ባለሥልጣናት ወደተለያየ ሀገር ጥለው ፈርጥጠዋል።

 

ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!

 

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 


ኢሳትን ይርዱ!


በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ