ዋና ገጽ መጣጥፍ አስተያየት የሙሉዓለም ኢኮኖሚና የሉዓላዊነት ኢኮኖሚ (ፕ/ር መስፍን)
 
የሙሉዓለም ኢኮኖሚና የሉዓላዊነት ኢኮኖሚ (ፕ/ር መስፍን) Print E-mail
User Rating: / 19
PoorBest 

ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም - ሰኔ 2001 ዓ.ም.

ሪፖርተር (ሰኔ 10 ቀን 2001 ዓ.ም.) ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምዕራባውያን በእርዳታ አሰጣጣቸው የአፍሪካን ሀገሮች የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት አያከብሩም በማለት ንግግር ማድረጉን ዘግቧል። ከጥቂት ዓመታትኢ በፊት (ከሦስት ዓመት የሚበልጥ አይመስለኝም) ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሙሉዓለም (ግሎባል) ሌላ አማራጭ የለም ብሎ መናገሩ ትዝ ይለኛል። የሙሉዓለም ኢኮኖሚ ማለት የሉዓላዊነት ኢኮኖሚ ማአለት ነው? ወይስ የሁለቱም ትርጉም በድንገት ተለወጠ? ለመሆኑ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት ምን ማለት ነው?

ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 


ኢሳትን ይርዱ!


በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ