ዋና ገጽ መጣጥፍ አስተያየት ኢትዮጵያ የራስዋን ፓትርያርክ የሾመችበት የ፶ኛ ዓመት መታሰቢያ በዓል
 
ኢትዮጵያ የራስዋን ፓትርያርክ የሾመችበት የ፶ኛ ዓመት መታሰቢያ በዓል Print E-mail
User Rating: / 4
PoorBest 

አብርሃም ሠሎሞን This e-mail address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it  

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን የራስዋን (ኢትዮጵያዊ) ፓትርያርክ የሾመችበትን 50ኛ ዓመት በሰኔ ወር መጨረሻ ላይ ማክበሯ ይታወቃል። ”የዛሬ ሰማንያ ዓመት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከእራስዋ ልጆች ጳጳሳት ተሹሞላት ኃይማኖቷን በመጠበቅና በማስጠበቅ ብትኖርም፤ ከሁሉ የበለጠው ደስታ ግን የተፈጸመው የዛሬ ሃምሳ ዓመት ሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፩ (ሰኔ 21 ቀን 1951) ዓ.ም. ከመጨረሻው ግብፃዊ አባት አቡነ ቄርሎስ በኋላ ከእራስዋ ልጆች መካከል የመጀመሪያ ፓትርያርኳን አቡነ ባስልዮስን ስትሾም ነው።” የሚለን አብርሃም ሠሎሞን ነው።

 

ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ (ዕርማት በጽሑፉ ውስጥ "July 25" የሚለው "July 5" ተብሎ ይነበብ)

 

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 


ኢሳትን ይርዱ!


በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ