ዋና ገጽ መጣጥፍ አስተያየት የወርቅ ኢዮቤልዩ እንዲህ አይከበርም ያለው ማነው? (ምጥው ለቤ)
 
የወርቅ ኢዮቤልዩ እንዲህ አይከበርም ያለው ማነው? (ምጥው ለቤ) Print E-mail
User Rating: / 11
PoorBest 

የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን መንበረ ፕትርክና 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል አከባበር በቤተክህነቱ ግቢ

ምጥው ለቤ This e-mail address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it

ሰኞ ሰኔ 29 ቀን 2001 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስቸኳይ ምልዐተ ጉባዔ በመጥራቷ፤ ኃላፊነት ያለባቸው ሊቃነ ጳጳሳት በጉባዔው ላይ ለመሳተፍ ከየሀገረ ስብከታቸው ወደ መንበረ ፓትርያርኩ የእየተሰቡ መገኘታቸው ተደምጧል። ጉባዔው በቤተክህነቷ አካባቢ አለ ለሚባለው አስተዳደራዊ ችግር መፍትሔ ይሰጣል ተብሎ ይገመታል። ይህ ጉባዔ የሚካሄደው ቤተክህነቷ የራሷን ፓትርያርክ በሾመችበት በ50ኛ ዓመት ላይ ነው። ታሪክን አጣቅሶና ጉባዔውን አስመልክቶና “ምጥው ለቤ” የሚከተለውን ጽሑፍ አድርሶናል። መልካም ንባብ!

 

ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 


ኢሳትን ይርዱ!


በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ