ዋና ገጽ መጣጥፍ አስተያየት የያያ አባቦር፣ የበፈቃዱ ሞረዳ እና የተስፋዬ ገብረአብ አስተያየቶችና ምልልሶች
 
የያያ አባቦር፣ የበፈቃዱ ሞረዳ እና የተስፋዬ ገብረአብ አስተያየቶችና ምልልሶች Print E-mail
User Rating: / 17
PoorBest 

የጋዜጠኛው ማስታወሻ Yegazetegnaw Mastaweshaተስፋዬ ገብረአብ Tesfaye Gebreabበ”ናፍቆት ኢትዮጵያ” መጽሔት ላይ ያያ አባቦር ”’የአደአው ጥቁር አፈር’ ጋዜጠኛ ወይስ የፓርቲ ካድሬ?” በሚል ርዕስ ያስነበቡትን ጽሑፍ ተከትሎ አሁን በሰሜን አሜሪካ በስደት የሚገኘው የ”ጦማር” ጋዜጣ ባለቤትና ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ በፈቃዱ ሞረዳ ”እኔም ማስታወሻ አለኝ” በሚል ርዕስ በዛው መጽሔት ላይ የበኩሉን ብሏል። ጋዜጠኛና ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብ ደግሞ በኢትዮ ሚዲያ ፎረም ላይ በዚህ ሣምንት ”የግንቦት ማስታወሻ” በሚል ርዕስ አንድ ጽሑፍ አስነብቧል። ሦስቱም ፀሐፊዎች ያስነበቧቸው ጽሑፎቻቸው ተያያዥነት ያላቸውና እርስ በእርሳቸው ምላሽ የተሰጣጡባቸው ሆነው ስላገኘናቸው የሦስቱንም ፀሐፊዎች ዕይታና አስተያየት አቅርበናቸዋል።

 

ሦስቱም ጽሑፎች በቅደም ተከተል ከዚህ በታች ቀርበዋል። ለማንበብ ርዕሶቹ ላይ ይጫኑ! መልካም ንባብ!

 

1 - ”የአደአው ጥቁር አፈር” ጋዜጠኛ ወይስ የፓርቲ ካድሬ? - ያያ አባቦር

 

2 - እኔም ማስታወሻ አለኝ - በፈቃዱ ሞረዳ

 

3 - የግንቦት ማስታወሻ - ተስፋዬ ገብረአብ

 

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 


ኢሳትን ይርዱ!


በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ