Home መጣጥፍ አስተያየት HR2003'ን በተመለከተ ያሉ ግራ መጋባቶች (ከአማኑኤል ዘሰላም)
HR2003'ን በተመለከተ ያሉ ግራ መጋባቶች (ከአማኑኤል ዘሰላም) Print E-mail
User Rating: / 33
PoorBest 
Articles
Wednesday, 13 August 2008 08:33

የዲፕሎማሲውን እንቅስቃሴ በተመለከተ አስተያየት

ከአማኑኤል ዘሰላም ( This e-mail address is being protected from spambots, you need JavaScript enabled to view it ) ነኀሴ 7 ቀን 2000 ዓ.ም. (August 13, 2008)

በቅድሚያ HR2003'ን በተመለከተ ሃሳብ ከመወርወሬ በፊት በአጭሩ የአሜሪካንን የመንግሥት መዋቅር በአጭሩ ለማሳየት እሞክራለሁ።

 

የአሜሪካ መንግሥት መዋቅር

የአሜሪካ የበላይ ሕግ፣ ሕገ መንግሥቱ ነው። ሕገ መንግሥቱ በውስጡ ሰባት አንቀጾችና 27 ማሻሻያዎች (amendments) አሉት። በሌሎቹ ሀገሮች እንዳሉ ሕገ መንግሥቶች ሁሉ የአሜሪካን ሕገ መንግሥትም በየጊዜው ሊሻሻል ወይንም ሕገ መንግሥቱን ባልተጻረረ መልኩ የተለያዩ ሕጎች ሊወጡ ይችላሉ። (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ)

 
 

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ