ዋና ገጽ መጣጥፍ አስተያየት በርግጥ ኢትዮጵያ ላይ ሴራ አለ? (ከኩችዬ)
 
በርግጥ ኢትዮጵያ ላይ ሴራ አለ? (ከኩችዬ) Print E-mail
User Rating: / 21
PoorBest 

ኩችዬ ( This e-mail address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it  - ጁላይ 30, 2008)

ይህን ጥያቄ የማነሳው ያለ ምክንያት አይደለም። ጥቂት በማልለው የኅብረተሰባችን ክፍልና አልፎ አልፎም ቢሆን በተቃዋሚ ፓርቲዎች አካባቢ ሲንጸባረቅ የማየው የውጭ ፖሊሲ አዝማሚያ ስለሚያሳስበኝ ነው። ክርክሬን አጭርና ደፋር በሆነ ዓረፍተ ነገር ልክፈትና “ታላላቅ መንግሥታት የኢትዮጵያን መጠናከርና አንድነት አይፈልጉም” የሚለው አመለካከት ከዘመናችን የፖለቲካ ጭብጥ ጋር የማይገናዘብ በማስረጃ ያልተደገፈ አጉል ስጋት ነው እላለሁ።

 

(ሙሉውን በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)

 

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 


ኢሳትን ይርዱ!


በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ